ደደቢት

75 መጣጥፎች
ሀዋሳ ከተማመቐለ ከተማመከላከያቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢትድሬዳዋ ከተማ

ዜና | በ12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የተሰረዙት 4ጨዋታዎች የሚካሄዱበት ቀን እና ሰዓት ታወቀ።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 12ኛው ሳምንት ባሳለፍነው ቅዳሜ እና ዕሁድ(ጥር 12 እና 13 2010ዓ.ም) አ/አ ላይ ሊደረጉ የታሰቡት አራት ጨዋታዎች (ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ...

ሀዋሳ ከተማመቐለ ከተማመከላከያሰበር ዜናቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢትድሬዳዋ ከተማ

ሰበር ዜና | የቅዳሜ እና የዕሁድ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአዲስ አበባ ስታዲየም አራት ጨዋታዎች ተሰረዙ።

የፊታችን ቅዳሜ እሁድ እና ሰኞ በአ/አ ስታዲየም እና በክልል የሚካሄዱ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እንዳሉ ቀደም ብለን ማሳወቃችን ይታወሳል። ሆኖም ዛሬ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ...

ቅድመ ዳሰሳወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢት

ቅድመ ዳሰሳ | ደደቢት ከ ወልዋሎ አ.ዩ.

የኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት የዕለተ ዕሁድ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት ቀሪ ስድስት ጨዋታዎች ዛሬ በክልል እና በአ/አ ስታዲየም...

አርባምንጭ ከተማደደቢትዳሰሳ

የጨዋታ ዳሰሳ |አርባምንጭ ከተማ ከ ደደቢት

በኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት ቀሪ 6 ጨዋታወች እሁድ ና ሰኞ በሚደረጉ ጨዋታወች ቀጥለው ሲውሉ እሁድ ከሚደረጉ 5 ጨዋታዎች መካከል አርባምንጭ ላይ አርባምንጭ...

ሪፖርትኢትዮጵያ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢት

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ሁለተኛ ተከታታይ ጨዋታውን ሲሸነፍ ደደቢት አሁንም በማሸነፍ ግስጋሴው ቀጥሏል።

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት 1ጨዋታ አ/አ ላይ ሲደረግ ደደቢት እና ኢትዮጵያ ቡና ተገናኝተው ደደቢት ጌታነህ ከበደ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ አሸንፎ መውጣት ችሏል።...

ሪፖርትኢትዮ-ኤሌክትሪክየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢት

ሪፖርት | ደደቢት አሁንም ባለመሸነፍ ግስጋሴው ቀጥሏል።

በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት ጨዋታ ደደቢት ከኢትዮ-ኤሌክትሪክ ያደረጉት ጨዋታ በደደቢት 3-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። በቀዘቀዘ አየር የተጀመረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ እንደ አየር ንብረቱ...

ሀዋሳ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ቡናወልዲያደደቢትዳሰሳፋሲል ከተማ

ዳሰሳ | በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የስምንተኛ ሳምንት የቅዳሜ  ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

የኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የስምንተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የስምንተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ በሚደረጉ 3 ጨዋታዎች ጅማሬውን ያደርጋል።  በአ/አ 2 ጨዋታዎች...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣደደቢት

“ደደቢትን ሻምፒዮን፤ ራሴንም ኮከብ ግብ አግቢ ለማስባል ዝግጁ ነኝ”አቤል ያለው (ደደቢት)

​ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮው  የውድድር ጅማሬው ላይ ለክለቡ ደደቢት  በአጥቂው ስፍራ ላይ በመጫወት ጥሩ ብቃቱን  እያሳየ ይገኛል፤ ተጨዋቹ ከችሎታው ባሻገር  ባለው ፍጥነትም...