የጨዋታ ዘገባ

556 መጣጥፎች
ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አምስት ግቦች በተቆጠሩበት ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ሰበታ ከተማን ረቷል

በዘጠነኛ ሳምንት የሶስተኛው ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ በሰበታ ከተማ እና በወልቂጤ ከተማ መካከል ተደርጎ በጳውሎስ ጌታቸው የሚመራው ወልቂጤ ከተማ 3 ለ 2 በሆነ...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሀድያ ሆሳዕና በፍሬዘር ካሳ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን ረቷል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከሀድያ ሆሳዕና ያገናኘ ሲሆን ሁለቱም ከድል መልስ መገናኘታቸው ጨዋታውን ተጠባቂ ያደረገው ነበር ። በጨዋታውም ፍሬዘር ካሳ ባስቆጠረው ብቸኛ...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሲዳማ ቡና በውድድር ዓመቱ ሁለተኛ ድሉን አስመዝግቧል

በዘጠነኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተካሄደው የሲዳማ ቡና እና የወላይታ ድቻ ጨዋታ በሲዳማ ቡና የ2 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቋል ። ሲዳማ ቡና...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ድሬዳዋ ከተማ አዲስ አበባ ከተማን በሙኽዲን ሙሳ ብቸኛ ግብ አሸንፏል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት ድሬዳዋ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ሁለት የቀይ ካርዶች በታየበት እና ቀዝቀዝ ያለ በነበረው ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማዎች በ13ኛው ደቂቃ...

መከላከያቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | ፋሲል ከነማ መከላከያን በመርታት መሪነቱን አጠናክሯል

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በፋሲል ከተማ እና መከላከያ መካከል በተደረገ ጨዋታ ተጀምሯል ። በጨዋታው ብልጫ የነበራቸው አፄዎቹ ያሬድ...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ | ሰበታ ከተማ በውድድር አመቱ የመጀመሪያ ሙሉ ሶስት ነጥብ አሳክቷል

በስምንተኛው ሳመንት የመጨረሻ ጨዋታ ሁለቱ በሊጉ ግርጌ የሚገኙትን አና አስካሁን ምነም ማሸነፍ ያልቻሉት ሰበታ ከተማ እና ጅማ አባጅፋር ተገናኝተው በንታምቢ ብቸኛ የግብ ሰበታ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማአዳማ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ዳዋ ሆቴሳ አዳማ ከተማን ከሽንፈት ታድጓል

በስምንተኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተገናኙት አርባምንጭ ከተማ እና አዳማ ከተማ ሲሆኑ ለ80 ያህል ደቂቃዎች 1 ለ 0 ሲመሩ የቆዩት አዞዎቹ በተጨማሪ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናወልቂጤ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ቡናማዎቹ ወደ መሪዎቹ መጠጋት የቻሉበትን ድል አስመዝግበዋል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት ኢትዮጵያ ቡና እና ወልቂጤ ከተማ ጠንካራ የሜዳ ላይ ፉክክር አድርገው ቡናማዎቹ በዊልያም ሰለሞን ብቸኛ ግብ አሸንፈው ወጥተዋል ። ወልቂጤ...