የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ

25 መጣጥፎች
መቻልዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የሊጉ ኮኮብ ጎል አስቆጣሪ ወደ መቻል ለመምራት ተስማማች

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኮከብ ጎል አሰቆጣሪ የነበረቸው ሴናፍ ዋቁማ ወደ መቻል ለማምራት ተስማማች ሴናፍ በመቻል ቤት ለ አንድ ዓመት የምትቆይ ይሆናል

ቃለመጠይቅዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ

ኳስ ተጫዋች ባልሆን ኪቦርድ እና ድራም እጫወት ነበር። የምፈራው አጥቂ የለም ሮማን አምባዬ

ከኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ የተገኘችው የነገ የሉሲዎቹ ተስፋ ሮማን አምባዬ   የሳምንቱ እንግዳችን ናት ተከታተሉን ሀትሪክ: ሮማን የት ተወለደች የትስ አደገች? ሮማን : በአርባ ምንጭ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሸገር ከተማ ተጨማሪ ተጫዋቾች አስፈርሟል

ሸገር ከተማ ወደ ዝውውሩ ጠለቅ ብሎ መግባት የቻለ ሲሆን ከ ግብ ጠባቂዋ ሮማን ጋር መስማማታቸውን የገለፅን ሲሆን አመሻሹን ሶስት ተጨማሪ ተጨዋቾች እና የቡድኑን...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የሴቶች የዝውውር ዜና

ባሳለፍነው ሳምንት በልደታ ክፍለ ከተማ ማራኪ እንቅስቃሴ ያደረገውን አሰልጣኝ ኤርሚያስን መቅጠር የቻሉት ኢትዮ ኤሌትሪኮች ወደ ዝውውር በመግባት በዛሬው እለት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ረዥም...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን አምስት ተጨዋቾች ሲያስፈርም የአንድ ተጨዋቾች ውል አራዝሟል ።

በትላንትናው እለት ህክምናቸውን በመጨረስ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን  በመቅረብ ፍርማቸውን ካስቀመጡ መካከል የመጀመሪያዋ ምርቃት ፈለቀ ስትሆን ምርቃት በ ዘንድሮ የውድድር ዓመት በአንደኛው ዙር...

ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የቀድሞ አሰልጣኙን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ለመሾም ተስማማ !

ባሳለፍነው የውድድር  ዓመት በ ልደታ ክ/ከተማ ማራኪ እግር ኳስን ሲያስመለክተን የነበረው አሰልጣኝ ኤርሚያስ ዱባለ የኢትዮ ኤሌክትሪክ ሴቶች ቡድን ዋና አሰልጣኝ ለመሆን ተስማማ ።...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ሴቶች እግርኳስ ሽልማት ተከናውኗል !

ሲሳይ ገ/ዋህድ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ! የኢትዮጵያ ሴቶች እግርኳስ ሽልማት በዛሬዉ ዕለት ካሳንችስ አካባቢ በሚገኘዉ በጁፒተር ሆቴል በርካታ የኢትዮጵያ እግእኳስ...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ የሴቶች ቡድን 5 አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል።

በአሰልጣኝ ፍፁም በርሄ እየተመሩ የ2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ሻምፒዮን በመሆን ወደ ኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ያደጉት የሲዳማ ቡና የሴቶች ቡድን ለ2016...