ዜና እረፍት

5 መጣጥፎች
ዜና እረፍትዜናዎች

የስፖርት እና የታሪክ አዋቂው ታዋቂው ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ አሊያም በቅፅል ስሙ ሊብሮ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

ስመ ጥሩ ጋዜጠኛ ባደረበት ሕመም ምክንያት በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ማክሰኞ ጥር 14/2016 ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። አንጋፋው ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) በአሻም...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜና እረፍትዜናዎች

የጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ አጭር የህይወት ታሪክ

ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ከእናቱ ከወ/ሮ ጌጤ ገ/ስላሴ እና ከአባቱ ሀምሳ አለቃ ወልዴ ደምበል ሚያዚያ 29/1965 ዓ.ም በአዲስ አበባ ልዩ ስሙ መርካቶ ሰባተኛ ተብሎ...

ዜና እረፍትዜናዎች

የአሠልጣኞችና የእግር ኳሱ ጠበቃ አሳዛኝ ህልፈት ከ1956-2013 ዓ.ም

የአሠልጣኞችና የእግር ኳሱ ጠበቃና ተሟጋች በመሆን ተለይቶ የሚታወቀው የቀድሞ ተጫዋች፣አሠልጣኝ፣የአ.አ አሠልጣኞች ማህበር ፕሬዘዳንት የነበረው አቶ አስናቀ ደምሴ ህይወቱ አለፈ፤የቀብር ሥነ-ስርዓቱም በዛሬው ዕለት ተፈፅሟል።...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜና እረፍትዜናዎች

የቅ/ጊዮርጊሷ የልብ ደጋፊ ካሰች መስቀሌ የቀብር ስነ- ስርዓቷ ዛሬ ተፈፅሟል

የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብን ለበርካታ ዓመታቶች በመደገፍ ትታወቃለች።ስሟም ካሰች መስቀሌ ይባላል። እሷ የክለቡ እንስት ደጋፊዎች እንዲበዙ ትልቁ አርዓያ ከሆኑት መካከል ስሟ በጉልህ...

ዜና እረፍትዜናዎች

የሞገስ ታደሰ የቀብር ስነስርዓት ዛሬ ተፈፅሟል

በህመም ምክንያት ትናንት  ማክሰኞ ከቀኑ 6:30 በሞት ከዚህ አለም የተለየው ሞገስ ታደስ ዛሬ በቀጨኔ ደብረሰላም መድሀኒአለም ቤተክርስትያን ወዳጅ ዘመዶቹ በተገኙበት የቀብር ስነስርአቱ  ተፈፅሟል።...