*.... ወላይታ ድቻ ... ወደ ድቻ ስፖርት ክለብ..? በ2015 የውድድር አመት የብሄርና የሃይማኖት ስያሜ ያላቸው ክለቦች ተቀባይነት የላቸውም የሚለው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን...
የዝውውር መስኮቱ ከተከፈተ አንስቶ ለቀናንት ያህል የነባር ተጫዋቾቻቸውን እና አሰልጣኛቸዉን ዉል በማደስ ላይ የነበሩት የጦና ንቦቹ በዛሬዉ ዕለት ሁለተኛ ፈራሚ በማድረግ አማካዩን...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት መርሐግብር ወልቂጤ ከተማ ወላይታ ድቻን ሁለት ለዜሮ በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። አስቀድሞ በተያዘለት መርሐግር በዛሬዉ ዕለት ረፋድ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 29ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሁለተኛ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕናን ከወላይታ ድቻ አገናኝቶ ሳይሸናነፉ 2 - 2 በሆነ ውጤት ጨዋታቸውን...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ቀዳሚ ጨዋታ ጅማ አባጅፋርን ከወላይታ ድቻ አገናኝቶ ጅማ አባጅፋሮች በመስዑድ መሀመድ ግብ ሲመሩ ቢቆይም...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ በወላይታ ድቻ እና መከላከል መካከል ተደርጎ በአቻ ውጤት ተጠናቋል ። ወላይታ ድቻዎች በ26ኛው...
በዉጤት ደረጃ በተለይ ለአዲስ አበባ ከተማዎች ወሳኝ በነበረዉ የምሳ ሰዓቱ ጨዋታ አዲስ አበባ ከተማ ወላይታን በቡዙአየሁ ብቸኛ ግብ ማሸነፍ ችላል። ከጨዋታው ጅማሮ...
በ23ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሶስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው የወላይታ ድቻ ጨዋታ ግብ ሳይተስናገድበት ተጠናቋል ።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident