በጀርመን የሚገኘው የመስመር ተከላካይ ማነው ? ከኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች ነው የተገኘው በጀርመኗ ፍራንክፈርት ከተማ ደግሞ ተወልዶ አድጓል ወጣቱ የቀኝ መስመር ተከላካይ ናትናኤል አብርሀ። እግር...
ኢትዮጵያዊቷ የካፍ ኢንስትራክተር እና አሰልጣኝ በላይቤሪያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ኮንትራቷን አራዝማለች። በኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ውስጥ በቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ አቃቂ ቃሊቲ እና አዲስ...
በታንዛንያው ፕሪምየር ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ በሆነው አዛም ክለብ ውስጥ ቆይታን እያደረገ የሚገኘው ኢትዮጵያዊው አሰልጣኝ ለተጨማሪ አመት ውሉን አራዝሟል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ተስፋ...
በሀብታሙ ምትኩ በኦማኑ ክለብ አል ሸባብ አስደናቂ የውድድር ዘመን እያሳለፈ የሚገኘው ከነዓን ማርክነህ የኩዌቱን አል አረቢ ክለብ ለመቀላቀል ተቃርቧል። ከነዓን የኩዌቱን ክለቡ ለመቀላቀል...
በካናዳ የኢትዮጵያ የባህል እና ስፖርት በሚል ስያሜ ሊግ ተቋቋመ። የኢትዮጵያን ባህል ለአለም ለማስተዋወቅ ከፍ ያለ አበርክቶ ያለው የኢትዮጵያውያን የባህል እና ስፖርት ሊግ በሚል...
የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና የደቡብ ሱዳኑ ክለብ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆን ? ኢትዮጵያዊው አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከላይቬሪያው ክለብ ሊስከር የጥቂት ጊዜያት ቆይታ በኋላ...
የማረን ሁለቱ ታናናሽ ወንድሞቹም እግር ኳስን ተጫውተዋል አሁን ላይስ ምን ላይ ናቸው። የማረን አባት አዲስ አበባ አራዳ ትውልዳቸው ነው ፣ እስራኤል ቢያመሩም ለተሻለ...
ለአሜሪካ ከሀያ አመት በታች ብሔራዊ ቡድን የተጫወተው እና በዴንማርክ የሚገኘው ተጫዋች። እናቱ ኢትዮጵዊ ስትሆን አባቱ ደግሞ የሲውዲን ሀገር ተወላጅ ነው። አሁን የምነግራችሁ የሁለቱ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident