የ18ኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጅማሮውን በዛሬው ዕለት ሲያደርግ አስገራሚ ጨዋታ አስመልክቶናል ። አህመድ ሁሴን ሀትሪክ በሰራበት እና በ72ኛ ደቂቃ ተጎድቶ በወጣበት...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ አርባ ምንጭ ከተማን ከአዲስ አበባ ከተማ አገናኝቶ በፀጋዬ አበራ ሁለት ግቦች አርባምንጭ ከተማዎች ከጨዋታው ሶስት ነጥብ ይዘው ወተዋል ። አርባምንጭ...
በ16ኛው ሳምንት ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የመከላከያ እና የአርባምንጭ ከተማ ጨዋታ ያለምንም ግብ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል ። መከላከያዎች በ15ኛው ሳምንት ከጅማ...
ሁለተኛ ቀኑን በያዘው የይበልጣል ኤልያስ ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተካፋይ የሆኑትን ወላይታ ዲቻን እና አርባ ምንጭ ከተማን ያገናኘው ጨዋታ በአንድ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሁለተኛ ቀን ውሎ ከቀን 10 ሰዓት ጀምሮ የተካሄደው የአርባ ምንጭ ከተማ እና የሰበታ ከተማ ጨዋታ በመጀመሪያው...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከአርባምንጭ ከተማ አገናኝቶ 51ኛ ደቂቃ ላይ በበላይ ገዛኸኝ በተቆጠረ ብቸኛ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት አራተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተገናኙት አርባምንጭ ከተማ እና ሲዳማ ቡና በአንድ አቻ ውጤት ተለያይተዋል ። አርባምንጭ ከተማዎች...
ተጠባቂውን የደርቢ ጨዋታ ወላይታ ድቻ አርባምንጨሰ ከተማን በምንይሉ ወንድሙ ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ምት ግብ አሸንፈው ወተዋል ። ወላይታ ድቻ በዘጠነኛው ሳምንት በሲዳማ ቡና...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident