ለንደን 2017

10 መጣጥፎች
ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስለንደን 2017

ለአትሌት ሙክታር ኢድሪስ የስልጤ ዞን አስተዳደር 200 ሺህ ብር ሽልማት ሰጠ ።

​አትሌት ሙክታር ኢድሪስ ~ በወራቤ ከተማ ለአትሌት ሙክታር ኢድሪስ የስልጤ ዞን አስተዳደር 200 ሺህ ብር ሽልማት ሰጠ ። መሥራት ጀግንነት ነው፤ ማድነቅ መሰልጠን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣለንደን 2017

360 ሰዓታት በለንደን ሰማይ ሥር“በለንደን መጥፎ የሚባለው ቀን ከሌላው ሀገር ጥሩ ቀን የተሻለ ነው”ለንደኖች

        በቅድሚያ ምስጋና የለንደን ቆይታዬን የምጀምረው በምስጋና  ነው፤ በቅድሚያ ለዚህ ቦታ ትመጥናለህ ይገባሀል  ብለው ዕድሉን የሰጠኝን የኢትዮጵያ የስፖርት  ጋዜጠኞች ማህበርን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣለንደን 2017

አልማዝ አያና በ5000ሜ ፍፃሜ ሶስተኛውን የብር ሜዳልያ ለሀገርዋ አስገኘች፤ለወርቅ ብጠበቅም ብር በማግኘቴ በጣም ደስተኛ ነኝ

በይስሀቅ በላይ(ከለንደን ኦሎምፒክ ስታዲየም) የ10ሺ ሜትር የሪዮ ኦሎምፒክ አሸናፊና የርቀቱ የሪከርዱ ባለቤት፤የ2017 የ16ኛው የለንደን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ10ሺ ሜትር የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት የሆነችው...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣለንደን 2017

ሞ ፋራህ ለዓመታት ከነገሰባት የትራክ በሽንፈት ጡረታ ወጣ፤ሙክታር እድሪስ ሞ ፋራህን በማሸነፍ የኢትዮጵያዊያንን ቁጭት ያበሰ ውጤት አስመዘገበ ፤መቼም ደግሜ የማላገኘው ድል ነው

  (በይስሀቅ በላይ (ከለንደን ኦሎምፒክ ስታዲየም) በመጨረሻም ሙክታር እድሪስ ወርቁን አጠለቀ፤በትራክ ላይ ለዓነግሶ የቆየው ሞ ፋራህ የትራኩን ዓለም በሽንፈት ተሰናበተ።ሞ ፋራህ በመጨረሻም የዩዜይን...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስሀትሪክ ስፖርትጋዜጣለንደን 2017

ኢትዮጵያውያን በዛሬው የ5ሺ ፍፃሜ ሞ ፋራህን በማሸነፍ ከትራክ ጡረታ ያስወጡት ይሆን? ዮሜፍ እና ሰለሞን ባረጋ ለአሸናፊነት ከፍተኛ ግምት ተሰጥቷቸዋል

ላለፉት አራት ዓመታት የአለም ሻምፒዮናና የኦሎምፒክ ውድድሮች ላይ ኢትዮጵያውያን ይዘውት የቆዩትን የትራክ የበላይነት ነጥቆ ለዓመታት የግሉ ያደረገውን ሞ ፋራህን ከትራክ ውድድር በሽንፈት ጡረታ...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስሀትሪክ ስፖርትጋዜጣለንደን 2017

አልማዝ አያና፣ ጥሩነሽ ዲባባ እና ታምራት ቶላ ከድላቸው በኋላ ምን ይላሉ?

ሶስቱ የሜዳሊያ ባለቤቶች በተለይ ለሀትሪክ ከለንደን በይስሀቅ በላይ (ከለንደን) በእግር ኳስ ያያና ኮሎ ቱሬ፣ ፍራንክና  ሮናልድ ዲቦር፣ ኤደንና​ ትሮጋን ሃዛርድ ወይም  ፊልና ጋሪ...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስለንደን 2017

ከወርቅም በላይ አልማዝ የሆነችው አልማዝ አያና የመጀመሪያውን ወርቅ ለሀገርዋ አበረከተች

  በይስሀቅ በላይ ከለንደን ድል ለኢትዮጵያ፤ ወርቅ ለኢትዮጵያ፤ ፍፁም የማይታመን ፤የሆነውን ሁሉ አምኖ ለመቀበል የሚክበድ፤ በምድር ላይ ያሉት ቃላቶች ሁሉ በትክክል ለመግለፅ የሚቸገሩበት...