Latest ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ News
ሱር ኮንስትራክሽን ለወልዋሎ አዲግራት.ዩ ና መቐለ ከተማ የእግር ኳስ ክለቦች የሰላሳ ሚልዮን ብር የማበረታቻ ሽልማት አበረከተ።
በ2009 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር 2ኛ ና 3ኛ…
“ወልዋሎን ወደ ፕሪምየር ሊጉ በማሳለፋችን፤ ከመቀሌ ከተማም በላይ ሆነን በመቀመጣችን ተደስተናል”አላማንታ (ማሪዮ)
ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ የኢት ዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጪው…
ወልድያ ከተማ አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ በዋና አሰልጣኝነት ቀጥሯል፡፡
ወልድያ ከተማ ከአሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ከተለያየ በኋላ በምትካቸው…
ወላይታ ድቻን ለማሰልጠን ሁለት አመታትን ለመቀጠል ፊርማውን ያኖረው አሰልጣኝ መሣይ ተፈሪ ከሀትሪክ ጋዜጣ ጋር ያደረገውን ቆይታ እንሇ !!!
“ለኮንፌዴሬሽን ካፕ ማለፍ ብቻ ሳይሆን በውድድሩ የሀገር…
የኢትዮጵያ ቡና ቤተሰቦች የሁለተኛው ዙር አመታዊ ሩጫ በተመለከተ በሂልተን ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ሠጠ፡፡
የኢትዮጵያ ቡና ሃምሌ 9/2009 የሚደረገው የቡና ቤተሰብ ሩጫ…
“አሳዳጊዬን በሞት ተነጥቄ ከቀብር በቀጥታ ነው ለጨዋታው የመጣሁት” “ሽንፈቱ ሀዘኔን ድርብ አድርጎታል” አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ
ተደራራቢ ሀዘኖችን አስተናግዷል፤ በአንድ በኩለ የወላጅ እናቱ…
የኢት.ንግድ ባንክ ከ29 ዓመት በኋላ መውረዱ አነጋጋሪ ሆኗል“የክበብ ቀይ ወጥ እየበላን፤ እንደ አትክልት ሜዳ ላይ በጎማ ውሃእየታጠብን ያወጣነውን ክለብ ቴላቴሊና ሰኮንዶ እየበሉ አወረዱት”
ሸዋረጋ ደስታ (የቀድሞ የባንኮች ተጨዋች) በይስሀቅ በላይ የኢትዮጵያ…