መነሻ ገጽ yosef kefelegne
ተፃፈ በ

660 መጣጥፎች
መቻልቅዱስ ጊዮርጊስአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫዜናዎች

የፈረሰኞቹ ወጣቶች ሲቲ ካፑ ላይ ነግሰዋል

*... ሰባተኛ የሪከርድ ድላቸው ሆኗል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮኑ ቅዱስ ጊዮርጊስ የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫን ለሰባተኛ ጊዜ መውሰዱን አረጋገጠ። ፈረሰኞቹ ለ16 ጊዜ የተካሄደውን...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የዋሊያዎቹ አለቃ ውበቱ አባተ በተራዘመው የሁለት አመት ኮንትራታቸው 250 ሺህ ብር የተጣራ ደመወዝ እንደሚከፈላቸው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ።

አሰልጣኝ ውበቱ በሁለት አመት ውስጥ 6ሚሊዮን ብር ይከፈላቸዋል..... "ሃላፊነቱ ላይ የቆየሁት ለክለቦች የጠየኩትን ያህል ተከፍሎኝ ሳይሆን ዛሬን ስለማይጎዳኝና ነገ በደንብ ስለማገኘው ነው" አሰልጣኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

“የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በፖለቲካዊ ጫናና ማስፈራሪያ የተወሰነ ነው” “በገንዘብ ያልተታለሉና ፖለቲካዊ ማስፈራሪያውን ያልፈሩ 27 መራጮቼ መመስገን አለባቸው” አቶ መላኩ ፈንታ /ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ ተወዳዳሪ”

"የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በፖለቲካዊ ጫናና ማስፈራሪያ የተወሰነ ነው" "በገንዘብ ያልተታለሉና ፖለቲካዊ ማስፈራሪያውን ያልፈሩ 27 መራጮቼ መመስገን አለባቸው" አቶ መላኩ ፈንታ /ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ ተወዳዳሪ"...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አለም አቀፉ የግልግል ፍርድ ቤት ጠቅላላ ጉባኤው እንዲቀጥል ፈቀደ ,….. “ዋና ጸሀፊነት ህይወቴ አይደለም” *….. “የደብረዘይቱ ቶሚ ኢንተርናሽናል ሆቴል ውስጥ የሚካሄደውን ጨምሮ የምርጫ ድራማዎች ቀጥለዋል ” አቶ ባህሩ ጥላሁን /የፌዴሬሽኑ ዋና ጸሃፊ/

አለም አቀፉ የግልግል ፍርድ ቤት ጠቅላላ ጉባኤው እንዲቀጥል ፈቀደ ,..... "ዋና ጸሀፊነት ህይወቴ አይደለም" *..... "የደብረዘይቱ ቶሚ ኢንተርናሽናል ሆቴል ውስጥ የሚካሄደውን ጨምሮ የምርጫ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

“በምርጫው ባልመረጥም የትም አልሄድም የፌዴሬሽኑ አባል ባልሆን ወደ ፊፋ መግባት እችላለሁ” ኢ/ር ቶኪቻ አለማየሁ / ዕጩ ፕሬዝዳንት /

"በምርጫው ባልመረጥም የትም አልሄድም የፌዴሬሽኑ አባል ባልሆን ወደ ፊፋ መግባት እችላለሁ" ኢ/ር ቶኪቻ አለማየሁ / ዕጩ ፕሬዝዳንት / 👉" ኢትዮጵያ በካፍና በፊፋ ቦታ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

” ውጤቱን በጸጋ እቀበላለሁ ምክንያቱም ከግለሰብ ሀገር ይበልጣል’ አቶ ኢሳያስ ጅራ የኢት.እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት

" ውጤቱን በጸጋ እቀበላለሁ ምክንያቱም ከግለሰብ ሀገር ይበልጣል' አቶ ኢሳያስ ጅራ የኢት.እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት 👉"የፌዴሬሽኑ ጠቅላላ ጉባኤ አባላት በያዙት ካርድ የሚመርጥ እንጂ የሆነ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

“ምርጫው ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ተካሂዶ ከተሸነፍኩ ካሸነፈው ጋር ሆኜ ኳሱን አግዛለሁ በሸፍጥ ከሆነ የማጋለጥ ስራ እሰራለሁ ከኳሱ ግን መቼም አልርቅም” አቶ መላኩ ፈንታ

"ምርጫው ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ተካሂዶ ከተሸነፍኩ ካሸነፈው ጋር ሆኜ ኳሱን አግዛለሁ በሸፍጥ ከሆነ የማጋለጥ ስራ እሰራለሁ ከኳሱ ግን መቼም አልርቅም" አቶ መላኩ ፈንታ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መሀመድ ኑር ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቅሏል

መሀመድ ኑር ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቅሏል 👉*... ተጨዋቹ ለዝውውሩ 804 ሺህ ብር ወጪ አድርጓል... 👉ጅማ አባጅፋር ከወጣቱ አጥቂ መሀመድ ኑር ጋር የነበረውን ቀሪ የአንድ...