አሰልጣኝ አብርሃም ሐይሌ አዲሱ የጋሞ ጨንቻ ረዳት አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ለመካፈል ከኢትዮጵያ መድን ጋር የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታውን...
አሰልጣኝ ፍሬው ሀይለገብርኤል የዩጋንዳ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሾመ የቀድሞው የደደቢት ፣ ሲዳማ ቡና ፣ የኢትዮጵያ ከሀያ እና የዋናው ሉሲዎቹ የሴቶች ብሔራዊ...
ሲዳማ ቡና ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል። በቅርቡ ከካፍ የኤ ላይሰንስ ማረጋገጫውን ያገኘው የቀድሞው የአዳማ ከተማ ወጣት ቡድን ለገጣፎ ለገዳዲን ወደ አንደኛ ሊጉ ያሳደገው እና...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚካፈለው የአሰልጣኝ ዶ/ር እያሱ መርሀፅድቁ ሸገር ከተማ ረዳት አሰልጣኝ በይፋ ቀጥሯል። የቀድሞው የሀዋሳ ከተማ ፣ ሰበታ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማን...
ደረጄ አለሙ በይፋ ለሸገር ከተማ ፊርማውን አኑሯል። በአሰልጣኝ ዶ/ር እያሱ መርሀፅድቅ የሚመራው ሸገር ከተማ በአዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ሲሰራ የቆየ ሲሆን የመጀመሪያ...
አጥቂው ወደ ሊጉ ሻምፒዮን አመራ። እግር ኳስን በናሽናል ሲሜንት ከጀመረ በኋላ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ በሦስት አጋጣሚዎች ለአዳማ ከተማ ፣ ሀድያ ሆሳዕና ፣ ወልዋሎ...
የተጠናቀቀውን አመት በምድረገነት ሽረ ያሳለፈው አንተነህ ተስፋዬ አፄዎቹን ተቀላቅሏል። እግር ኳስን ከትውልድ ሀገሩ አርባምንጭ ከጀመረ በኋላ ለሲዳማ ቡና ፣ ድሬዳዋ ከተማ ፣ ሰበታ...
ያሬድ ብርሀኑ ወደ ኢትዮጵያ መድን አመራ በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ መሪነት የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን እየሰራ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታውን ወደ አርባምንጭ አምርቶ...
አበባየሁ ሀጂሶ ወደ ቀድሞው ክለቡ ሊመለስ ተቃርቧል ብለን የነገርናችሁ ዜና ዛሬ በይፋ የአንድ አመት ውል በመፈረም አረጋገጠ። ከወላይታ ድቻ ወጣት ቡድን መገኛቸውን ካደረገ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident