ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አማካዩን ሲያስፈርም የአራት ነባሮችን ውል ደግሞ አደሰ። በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመሩት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች የመጀመሪያ ፈራሚያቸው አማካዩ ሙሉቀን አዲሱን ሲያደርጉ...
አዲስ አዳጊዎቹ ወደ ዝውውሩ ገብተዋል። በአሰልጣኝ ማቲዮስ ለማ የሚመሩት አዲስ አዳጊዎቹ ጋሞ ጨንቻዎች ከከፍተኛ ሊጉ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የስምንት ነባሮችን ውል...
አዲስ አዳጊዎቹ የውጪ ዜጋ አስፈርመዋል። ከሰሞኑ ወደ ዝውውሩ ከገቡ በኋላ ሁለት የውጪ እና ሁለት የሀገር ውስጥ ተጫዋቾችን ያስፈረሙት ሀላባ ከተማዎች አምስተኛውን አዲስ እንዲሁም...
በሀድያ ሆሳዕና ስድስት አመታትን ያሳለፈው ተከላካይ የሀዋሳ የመጀመሪያ ፈራሚ ሆኗል። የሁለት ወጣት ተጫዋቾችን ውል በማራዘም ዝውውሩን የተቀላቀለው ሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያውን አዲስ ፈራሚ አግኝቷል።...
ሀዋሳ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሷል። የአሰልጣኝ ተመስገን ዳናን ውል ለተጨማሪ አመት ያራዘመው ሀዋሳ ከተማ የሁለት ወጣቶችን ውል በዛሬው ዕለት ሲያራዝም ለስድስት አመታት...
ሀድያ ሆሳዕና አማካዩን አስፈረመ። በትውልድ ከተማው ድሬዳዋ ከተማ የአምስት አመታት ቆይታ የነበረው የቀድሞው የወልቂጤ ከተማ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና አማካይ ያሬድ ታደሰ ከአመታቶች...
አንጋፋው አማካይ ወደ ባህርዳር አምርቷል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ከታዩ ድንቅ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቾች አንዱ የሆነው ሽመልስ በቀለ ከሀዋሳ ከተማ ጋር ከሰሞኑ...
ለአዳማ ከተማ እንደፈረመ የገለፅንላችሁ ተጫዋች 24 ሰአት ሳይሞላ ወደ ነገሌ አርሲ አመራ። በአሰልጣኝ ቱሉ ደስታ የሚመሩት ነገሌ አርሲዎች ቀን ከአዳማ ከተማ ተስማምቶ ነገር...
በዝውውር በንቃት እንዲሁም አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኘው ሀላባ ከተማ የቀድሞው የአዳማ ከተማ ፣ ነገሌ አርሲ እና ደሴ ከተማ እንዲሁም ክለቡ ወደ ፕሪምየር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident