አሰጋኸኝ ጴጥሮስ አዳማ ከተማን ተቀላቀለ ከአርባምንጭ ከተማ እግር ኳስን የጀመረው የቀድሞው የጋሞ ጨንቻ ድሬዳዋ ከተማ እና ምድረገነት ሽረ የመስመር ተከላካይ አሰጋኸኝ ጴጥሮስ ከመቐለ...
በባህርዳር ከተማ የአራት አመታት ቆይታ የነበራቸው አሰልጣኝ ውላቸው ለተጨመሪ አመት ተራዘመ። ያለፉትን አራት አመታት ባህርዳር ከተማን በዋና አሰልጣኝነት እየመሩ የዘለቁት የቀድሞው የደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ...
በከፍተኛ ሊጉ ድንቅ አቅም ያሳየው ግብ ጠባቂ ቡናማዎቹን ተቀላቀለ። ከአርባምንጭ ከተማ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ ዋናውን ክለብ ጭምር ማገልገል የቻለው እና የተጠናቀቀውን አመት...
አጫጭር የሀገር ውስጥ የዝውውር መረጃዎች 👉 ወጣቱ ግብ ጠባቂ አብዩ ካሳዬ ወደ ፋሲል ከነማ አምርቷል። ከድሬዳዋ ከተማ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ ያለፉትን ስድስት...
ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ። ከሐረር ከተማ መነሻውን ካደረገ በኋላ በደደቢት ፣ ሲዳማ ቡና ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ ኢትዮጵያ ቡና እና ፋሲል ከነማ እንዲሁም...
መክብብ ደገፉ የመቻል አዲሱ ግብ ጠባቂ ሆኗል በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት መቻሎች የግብ ዘቡ መክብብ ደገፉን ወደ ክለባቸው ቀላቅለዋል። የቀድሞው የሀምበሪቾ ዱራሜ ፣...
በ33 ጨዋታ ሁለት ጎል ብቻ ያስቆጠረው አጥቂ ውሉን ሊያራዝም ነው በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚመራው ሲዳማ ቡና በቀጣይ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር የሚጠብቀው ሲሆን...
ባህርዳር ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አደሰ በዝውውሩ በነቃ መልኩ እየተሳተፈ የሚገኘው ባህርዳር ከተማ ቀደም ባለው ዘገባዬ የበረከት ጥጋቡን ኮንትራት ለተጨማሪ አመት ማራዘም መቻሉን...
ከሲዳማ ቡና ጋር የሊጉን ዋንጫ ያነሳው ተጫዋች አፄዎቹን ተቀላቀለ። ከሀዋሳ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ በሲዳማ ቡና ፣ አዳማ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ከተጫወተ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident