አማካዩ አብዲ ዋበላ ማረፊያው ሀድያ ሆሳዕና ሆኗል የአሰልጣኝ ሳምሶን አየለው ሀድያ ሆሳዕና በዝውውሩ መሳተፉን ቀጥሎ ቀጣዩ ፈራሚውን አማካዩ አብዲ ዋበላ ሆኗል። የቀድሞው የአዳማ...
ቶሎሳ ንጉሴ ወደ ሀድያ ሆሳዕና አምርቷል ከሱሉልታ ከተማ ከተገኘ በኋላ ለሀምበሪቾ ዱራሜ እና ያለፉትን ሁለት አመታት ደግሞ በቅዱስ ጊዮርጊስ ቆይታን ማድረግ የቻለው የመስመር...
ወጣቱ ተከላካይ ለመቻል ፊርማውን አኖረ ከሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን መነሻውን ካደረገ በኋላ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ አስደናቂ ብቃቱን ማሳየት የቻለው...
ሀላባ ከተማ የአማካዩን ውል አራዘመ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ሀላባ ከተማ የአዳዲስ ተጫዋቾችን እና የነባር ተጫዋቾችን ፊርማ ማግኘቱን የቀጠለ ሲሆን የቀድሞው የዲላ ከተማ...
ሀዋሳ ከተማ አንድ ተጫዋች አስፈርሞ የአራት ነባሮችን ውል አደሰ በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና የሚመራው ሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት ዝውውሮችን መፈፀም የቻለ ሲሆን የቀድሞው የጅማ...
ሁለገቡ ተጫዋች በሀላባ ከተማ ውሉን አድሷል። ሀላባ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ሲያድግ እጅግ ከፍ ያለ አበርክቶን ለክለቡ ማድረግ የቻለው እና ከሀዋሳ ከተማ ወጣት...
ፍሬው ሰለሞን (ጣቁሩ) ለቀድሞው ክለቡ ፈረመ በይበልጥ በሀላባ ከተማ መለያ ከአመታት በፊት ባሳየው አቋም በበርካታ ክለቦች ዐይን ውስጥ ገብቶ ለሙገር ሲሚንቶ ፣ መቻል...
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የአንድ ተጫዋችን ውል ደግሞ አራዝሟል። በካፍ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያን የሚወክለው...
ሲዳማ ቡና ከፊቱ ለሚጠብቀው የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ጀምሯል የተጠናቀቀውን የ2018 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን መሆን የቻለው ሲዳማ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident