“በወርቃማው ዕድል ብደሰትም የጊዜው ማጠር ስጋትን ፈጥሮብኛል” ጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ አለም አቀፍ ግንኙነቷና ተመራ ጭነቷ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተጠናከረ የመጣው የሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ...
“ዘንድሮ የሚከፈለውን ገንዘብና ተጨዋቾቹንሚዛንላይ ብታስቀምጣቸው ገንዘቡ ይመዝናል” የዛሬው Oldies but Goodies እንግዳችን የቅ/ ጊዮርጊሱ ብርሃኑ ፈየራ ነው፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ከማይዘነጋቸውና በባለውለተኛነት ከሚያስታውሳቸው ብርቅዬ...
ኢትዮጵያ ቡና አስልጣኝ ድራጋን ፓፓዲችን ለሁለተኛ ግዜ ወደ ኢትዮጵያ ቡና በመምጣት የክረምቱን ወራት የቅድመ የውድድር ዝግጀት ግዜ ክለቡን በማዘጋጀት እንዳሳለፉ ይታወቃል። የ78 ዓመቱ...
ጅማ አባቡናም ሆነ ሌሎች በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ተመዝግበው የሚገኙ ክለቦች በሚወዳደሩበት ሊግ ለ2010 ዓ.ም ውድድር ዝግጅት ከነሐሴ 1/2009 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 5/2010...
በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ትናንተ ምሽት በሞሮኮ የቻን ብሔራዊ የ 4-0 ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ በሞሮኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የቀረበለትን የወዳጅነት ጨዋታ...
ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ሀትሪክ ስፖርት በነገው ማክሰኞ መስከረም 30/2010 ዓ.ም እትሟ እንደተለመደው ከሀገር ውስጥና ከባህር ማዶ ትኩስና ወቅታዊ ስፖርታዊ መረጃዎችን ይዛላችሁ ከተፍ...
የአዲስአበባ ሲቲ ካፕ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች መስከረም 30...
ደደቢት እግር ኳስ ክለብ የጣሊያኑ የትጥቅ አምራች ኢርያ ምርት የሆነውን አዲሱን ትጥቅ ዛሬ በሞናርክ ሆቴል በይፋ አስተዋወቀ። ክለቡ ከኢሪያ ተወካይ ሚስተር ካርሎ ከደደቢት...
የመቐለ ከተማ እግር ኳስ ቡድን የአመራር ቦርድ በዛሬው እለት አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትን እና የክለቡ የቡድን መሪ የሆኑትን አቶ መኮንን ጎዳፋይን ከሀላፊነታቸው አሰናብቷል ፡፡...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident