በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ተስተካካይ መርሃ ግብር ሽሬ ላይ ወልዋሎ አዲግራት ከ መቐለ ከተማ ሰኞ 9 ሰዓት ሊደረገ ኘሮግራም ወጦለት የነበረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዳኞችና ታዛቢዎች ማህበር በዳኞች ላይ የሚፈጸመው ጉዳት እየተባባሰ መጥቷል በሚል ቅሬታ ሚያዝያ 24 ቀን 2010 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባኤውን ባካሄደበት ወቅት...
ባለቀለሟ፣ ተወዳጇና ሳምንታዊዋ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ማክሰኞም ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ የተለያዩ የሀገር ውስጥና የባህር ማዶ ስፖርት ዘገባዎችን ልታስኮመኩሞት ወደ ማተሚያ ቤት አምርታለች፤...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ባካሄደው ውይይት ለረጅም ጊዜያት ተጓቶ የነበረውን የፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን መርጧል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ...
የኢትዮጵያ ዳኞችና ታዛቢዎች ማህበር በዳኞች ላይ እየተከሰተ በመጣው የስፖርታዊ ጨዋነት ችግር አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ አካሂዷል፡፡ በዚሁ ወቅት የኢትዮጵያ ዳኞችና ታዛቢዎች ማህበር በሴቶችና ወንዶች...
ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም በገበያ ላይ ትውላለች፤ አታምልጦት፡፡ ተወዳጇና ሳምንታዊዋ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በነገው የማክሰኞ እትሟ የተለያዩ የሀገር ውስጥና የባህር ማዶ ዘገባዎችን...
የ22ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ በሶስተኛ ቀኑ ዛሬ በክልል እና በመዲናዋ በሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ሲቀጥል መቆለ እና አዲስአበባ ላይ የሚካሄዱትን ጨዋታዎች በቅድመ ጨዋታ...
በ 22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ይርጋለም ላይ በተደረገ አንድ ጨዋታ ሰማያዊዎቹ ደደቢቶችን ያስተናገደው ሲዳማ ቡና በወንድሜነህ ዓይናለም ብቸኛ ግብ 1-0 አሸንፎ ሸኝቶታል።...
በ17ኛው ሳምንት የፕሪሚየር ሊጉ መርሃ ግብር መጋቢት 20 ቀን 2010 ዓ.ም በአዲግራት ስታዲየም ሁለቱ ቡድኖች ባደረጉት ጨዋታ የመጀመሪያው አጋማሽ በወልዋሎ አዲግራት መሪነት 1-0...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident