ተፃፈ በ

167 መጣጥፎች
ዜናዎችየአለም ዋንጫ ማጣሪያ

በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ጋር የተደለደለችው ዚምባብዌ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥራለች

በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ጋር የተደለደለችው ዚምባብዌ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥራለች ዚምባብዌ ክሮሺያዊ አሰልጣኝ በይፋ ቀጥራለች። በአለም ዋንጫ ማጣሪ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጋር የተደለደለችው...

ሀዋሳ ከተማወላይታ ድቻየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አስተያየት| ሀዋሳ ከተማ 2-1ወላይታ ድቻ

  በ11ኛው ሳምንት የኢትዩጲያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ ወላይታ ድቻን አስተናግዶ 2-1 ካሸነፈ በኋላ የሀዋሳ ከተማ አሰልጣኝ አዲሴ ካሳ ለመገናኛ ብዙሀን ደለለኝ ደቻሳ...

ሀዋሳ ከተማወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የአለልኝ አዘነ የመጨረሻ ግብ ለሀዋሳ ሶስት ነጥብ አስገኝቷል

  የኢትዩጲያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት መርሀ ግብር አካል የሆነው ሀዋሳ ላይ የተከናወነው የሀዋሳ ከተማ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ በአለልኝ አዘነ የመጨረሻ ደቂቃ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግደሴ ከተማ

ፌደሬሽኑ በደሴ ከተማ ላይ ውሳኔ አሳልፏል።

ደሴ ከተማ ለቀድሞ ተጫዋቾቹ ደሞዛቸውን እንዲከፍል ተወሰነ። ፌደሬሽኑ ደሞዛችን አልተከፈለንም በማለት ክስ ያስገቡት በከፍተኛው ሊግ የሚሳተፈው የደሴ ከተማ ተጫዋቾች ደሞዛቸው እንዲከፈላቸው ውሳኔ አስተላልፏል።...

ከ 20 ዓመት በታች ወጣቶች ፕሪሚየር ሊግዜናዎች

የ2012 ዓ.ም ከ20 ዓመት በታች ወጣቶች ኘሪሚየር ሊግ 1ኛ ዙር ውድድር የሚጀመርበት ቀን ታውቋል

  የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ወጣቶች ኘሪሚየር ሊግ ውድድር ጥር 2 ቀን 2012 ዓ.ም የእጣ ማውጣት ኘሮግራም እና የ2011 ዓ.ም ግምገማ በማድረግ ተሳታፊ...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

ሎዛ አበራ ነገም ትጠበቃለች

  ትላነት ምሽት በተጠባቂው የማልታ ሊግ ሁለት ግቦችን ያስቆጠረችው ሎዛ አበራ ነገም በወዳጅነት ትጠበቃለች። ማንም ተከላካይ ሊያቆማት ያልቻለው የጎል አዳኟን ኢትዮጵያዊቷ ሎዛ አበራ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታፋሲል ከተማ

ቅድመ ጨዋታ ዕይታ| ጅማ አባ ጅፋር ከ ፋሲል ከነማ

  የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት አካል የሆነው የጅማ አባጅፋርን እና ፋሲለ ከተማ ግጥሚያ እንደሚከተለው ከጨዋታ በፊት አንዳንድ ነጥቦችን አንስተንላቹሀል። ጨዋታ : ጅማ...

አትዮጵያውያን በውጪዜናዎች

የምንተስኖት አሎ የመጀመሪያ ቀን የቱርክ ሙከራ

የምንተስኖት አሎ የመጀመሪያ ቀን የቱርክ ሙከራ የስሑል ሽረ እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ ምንተስኖት አሎ ዛሬ የመጀመሪያ ሙከራውን ጀምሯል። ከትላንት በስትያ ባገኘው...

ሎዛ አበራኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

የሎዛ አበራ ግብ አግቢነት ማንም ተከላካይ ሊያቆመው አልቻለም አሁንም ማምረቷን ቀጥላበታለች

የሎዛ አበራ ግብ አግቢነት ማንም ተከላካይ ሊያቆመው አልቻለም አሁንም ማምረቷን ቀጥላበታለች ሎዛ አበራ ትላንትም ለክለቧ ሁለት ግቦችን አስቆጥራለች። ትላንት ምሽት በማልታ ሊግ ቢርኪርካራ...