መነሻ ገጽ hatricksport team admin
937 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢት

ዜና | ጌታነህ ከበደ በወላይታ ድቻው ጨዋታ ይሰለፋል።

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ዙር የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ(መጋቢት 15 እና 16 2010ዓ.ም) አ/አ ላይ እና በክልል ስታዲየሞች ላይ በሚደረጉ ጨዋታዎች ጅማሬውን የሚያደርግ...

LIVESCOREየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2010 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎችበቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ

  የ2010የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች                     እሁድ መጋቢት 16 ቀን 2010    FT ወላይታ ድቻ     1-0 ደደቢት    ...

LIVESCOREአፍሪካኮንፌድሬሽን ካፕወላይታ ድቻ

የአፍሪካ ኮንፌዴርሽን ካኘ 1ኛ ዙር የመልስ ጨዋታ በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ

                      የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን  ካፕ 1ኛ ዙር የመልስ ጨዋታ በቀጥታ    እሁድ መጋቢት 09...

ሪፖርትቅዱስ ጊዮርጊስአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግዜናዎች

ዜና | ቅ/ጊዮርጊስ ከአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ውድድር ውጪ ሆነ።

በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ተሳታፊ የነበረው ቅ/ጊዮርጊስ ወደ ካምፓላ ተጉዞ በኡጋንዳው ኬሲሲኤ 1-0 ተሸንፎ ከውድድሩ ውጪ መሆን ችሏል። ቅ/ጊዮርጊስ በተለመደው የ4-3-3 የጨዋታ ዘይቤ ወደሜዳ...

LIVESCOREቅዱስ ጊዮርጊስአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ

የአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ 1ኛ ዙር የመልስ ጨዋታ በቀጥታ

      የአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ 1ኛ ዙር የመልስ ጨዋታ በቀጥታ    ቅዳሜ መጋቢት 08 ቀን 2010       FT  ኬሲሲኤ      ...

Oldies but Goodies ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

“ለችሎታዬ ብዙ አድናቆት የሚሰጠኝ ተጨዋች መሆኔ ቢያስደስተኝም እግር ኳስን ሳልጠግበው ማቆሜ በጣም ይቆጨኛል” የቀድሞ የኢት.ብ.ቡድን ተጨዋች ሰብስቤ ደፋር

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተጨዋችነት ቆይታው ላይ በአማካይ የአጥቂ ስፍራና አልፎ አልፎም በአጥቂ ስፍራ ለሐዋሳ ከተማ፣ በውሰት ደግሞ ለአንተርናሽናል ጨዋታ ለወላይታ ቱሳ፣ ለአዳማ ከተማ፣...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የፊፋ መልዕክተኞች ጣታቸውን ወደ አስመራጭ ኮሚቴው ሰብሳቢ አዙረዋል

የእርስበርሳችን አለመስማማትና አለመግባባት ለሀገር ቅድሚያ አለመስጠት ችግራችን በስዊዘርላንድ ዙሪክ አደባባይ የፊፋን በር ማንኳኳት መጀመሩ በርካቶቻችሁን ያስጨነቃችሁ ጉዳይ ዛሬስ መፍትሄ ያገኝ ይሆን ??? የኢትዮጵያ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣሀትሪክ ኤዲቶርያልብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ

ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ሳምንታዊዋ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ለእናንተ አንባቢዎቻችን የተለያዩ የሀገር ውስጥና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛላችሁ ትቀርባለች

ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ሳምንታዊዋ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ለእናንተ አንባቢዎቻችን የተለያዩ የሀገር ውስጥና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛላችሁ ትቀርባለች፤ ተወዳጇ ሀትሪክ...