የካፍ የ2018/19 የቻምፒዮንስ ሊግ ድልድል ትላንትና ይፋ ሆንዋል በዚህም መሰረት የ2010 የኢትዮጰያ ፕሪሚየርሊግ አሸናፊ የሆነው ጅማ አባጅፋር የመጀመርያ ዙር የጥሎ ማለፍ ተጋጣሚውን አውቋል።...
After almost a month, St. George's coaching search finally has come to an end. John Stewart Hall is the next head coach, ending...
ከፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ማኑኤል ቫዝ ፒንቶ ጋር የአንድ ዓመት ቀሪ ግዜ እያላቸው የተለያዩት ፈረሰኞቹ የ62 ዓመቱን ስቴዋርት ጆን ሀል ማስፈረማቸው የክለቡ የፋዊ ገፅ አስታውቋል...
“የሀገራችን ተጨዋቾች ያደጉ ትልቅ ደረጃምየደረሱ አይደሉም”- “ዘረኝነቱ ካልቀረ የተጨዋቾች እንጀራይዘጋል እንጂ እግር ኳሱ ቢታገድ ደስይለኛል”- “በሄድኩበት ቦታ ተጨዋቾቹ ሳይቀር ወደዘረኝነት መሄዳቸው ያሳስበኛል”የፋሲሉ አይናለም...
የ2011 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ የ2ኛ ሳምንት ጨዋታ ደደቢት እግርኳስ ክለብ ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ 2-0 በሆነ ውጤት መረታቱ በሳምንቱ መጨረሻ እሁድ እለት እሚታወስ ነው።...
ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ሳምንታዊዋ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ማለዳም ከእጅዎ ትገባለች፤ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ...
የኢትዮጵያ 1ኛ ሊግ የ2010 ግምገማ እና የ2011 የምድብ ድልድል እና የእጣ ማውጣት ስነስርአት በዛሬው እለት በኢትዮጵያ ሆቴል ተካሂዷል። በ2010 የ1ኛ ሊግ ውድድር በርካታ...
የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 1ኛ እና 2ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ ጥቅምት 25 ቀን 2011 FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ባህርዳር...
ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ሳምንታዊዋ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም ከእጅዎ ልትደርስ ስራዋን አጠናቃለች፤ ለመሆኑ ሀትሪክ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident