በዮሴፍ ከፈለኝ በኢመርጀንሲ ኮሚቴና በተቀሩት የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት መሀል የነበረው አለመግባባት በረድ ቢልም ልዩነቶችን ሊያሰፋ የሚችል ምክንያት መፈጠሩ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ የፊታችን...
“ ሀትሪክ በነገው እትሟ የሚወዷት ጓጉተውም የሚያነቧት የዘወትር ማክሰኞ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣዎ ነገ በገበያ ላይ ትውላለች፤ ሀትሪክ በእትሟ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዓለም አቀፋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን /ፊፋ/ የአገር ውስጥና የውጭ አገር ተጨዋቾች ዝውውርን አስመልክቶ ባወጣው መመሪያ መሠረት በቀጣይ በ2012 ዓ.ም...
ሀትሪክ፡- ፋሲል ከነማ የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫን እሁድ ዕለት አንስቷል፤ በተገኘው ድል ምን ተሰማህ? አሰልጣኝ ውበቱ፡- በኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ ሐዋሳ ከተማን በማሸነፍ...
ሀትሪክ በሀገር ውስጥ ዘገባዋ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈላት THE BIG INTERVIEW አምዷ በአሁን ሰዓት በካናዳ ቶሮንቶ ከተማ ኑሮውን ያደረገውና በስልጠና ሙያ ላይ የተሰማራው የቀድሞ...
የኢትዮጵያ ክለቦች ሻንፒዮና ከስምንት ክልሎች እና ከሁለት ከተማ መስተዳድሮች ከተውጣጡ 37 የእግር ኳስ ቡድኖች መካከል ከሐምሌ 14 እስከ ነሐሴ 4/2011ዓ.ም በአዳማ ከተማ...
ሀትሪክ፡- የልጅነት ህልምህን እየኖርክ ነው ወይስ? ሙጂብ፡- ህልሜ ላይ እየኖርኩ ነው፡፡ መሆን የምሻው እግር ኳስ ተጨዋች መሆን ነበር፡፡ ትምህርቴን እያቋረጥኩ ነበር ኳስ ስጫወት...
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የ2011 ዓ.ም የጥሎ ማለፍ ውድድር ሐምሌ 11 ቀን 2011 ዓ.ም ኢትዮጵያ ቡና ከ ሐዋሳ ከተማ እግር...
በመቐለ ከተማ በሁለቱም ፆታዎች የ10 ኪሎ ሜትር ውድደር ዛሬ ተካሄደ። ውድድሩ ስፖርት ባህል ያደረገ ጤናማ ማህበረሰብ ለመፍጠር ብሎም ክልሉንና አገር ወክለው የሚወዳደሩ አትሌቶች ለማፍራት ዓላማ ያደረገ እንደነበር ተገልጿል። መነሻውንና መድረሻው ሮማናት አደባባይ ባደረገው ውድድር ከ9ሺህ የሚበልጡ አትሌቶችና የከተማው ማህበረሰብ ተሳትፏል። በሁለቱም ፆታ ከአንደኛ አስከ ሶስተኛ ደረጃ ይዘው ውድድራቸውን ላጠናቀቁ አትሌቶች የገንዘብና የዋንጫ ሽልማት ተሰጥቷል። በወንዶች በተደረገው ውድድር አንደኛ የወጣው ገብረጅወርግስ ተክላይ 60ሺህ ብር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident