ቅዱስ ጊዮርጊስን ለሶስት ዓመታት ለማሰልጠን በቅርቡ ፊርማቸውን ያኖሩት ጀርመናዊው አሰልጣኝ እርነስት ሚድንድሮፕ በሀገሪቱ ውስጥ ያለው ሁኔታ ስላሳሰበኝና ቤተሰቦቼም በሁኔታው ግራ ስለተጋቡ በሚል...
በሀገር ውስጥ ዘገባዋ… ኒጀር ላይ የመጀመሪያውን ግብ አስቆጥሮ በወታደራዊ ሰላምታ ለመከላከያ ሃይሉ ያለውን አጋርነት ያሳየው አማኑኤል ገ/ሚካኤል እንግዳችን ነው *..አሰልጣኝ ከአሰልጣኝ ማወዳደር አልሻም...
……ወዳጅዎ ሃትሪክነገም ቀጠሮዋን ታከብራለች…. በሃገር ውስጥ ዘገባዋ፦ አሸብር ወለየው ሙሉጌታ ከበደ የሳምንቱን ወጉን ቀጥሏል..... *..አብዛኛው ዲያስፖራ ፓርኪንግ ነው የሚሰራው ማለትህ ሰዎችን አስቆጥቷልምላሽህ ምንድነው?...
ሀትሪክ በቀጠሮዋ ቀን ነገ እንደልማድዎ ይጠብቋት....አሁንም ቀጠሮ አክባሪ ናት... .....በሀገር ውስጥ ዘገባዋ..... *...የአሸብሩ የተንኮሉና የንጉሱ ሙሉጌታ ከበደ ያልተሰሙና ያልተነገሩ የ13 አመት በድል ያሸበረቀ...
አሰልጣኝ አስራት አባተ የዋሊያዎቹ ምክትል አሰልጣኝ መሆኑን ተከትሎ ክፍት የነበረው የቡታጅራ የአሰልጣኝነት መንበርን አሰልጣኝ ካሊድ መሃመድ ተረክቦታል፡፡ አሰልጣኙ ኢትዮጲያ ቡና ዳሽን ቢራ...
የኢትዮጵያ ከ20ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አባላት በዛሬው እለት የተደረገላቸውን ጥሪ ተከትሎ በአዲስ አበባ ስታዲየም በመገኘት የኮቪድ ምርመራ ያካሄዱ ሲሆን፤ ማረፊያቸውንም ብሉ ስካይ ሆቴል...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋልያዎቹ ያለፉት ሳምንታት በካፍ አካዳሚ የልህቀት ማዕከል መቀመጫቸውን በማድረግ ልምምዳቸውን ሲሰሩ ሲቆዩ ለመጀመሪያ ጊዜ የዛሬውን የረፋድ ልምምዳቸውን በአዲስ አበባ...
...ቀኗንና ቀጠሮዋን አክባሪ የሆነችው ሃትሪክ ነገም እንደ ልማድዋ ትጠብቆታለች በሃገር ውስጥ ዘገባዋ..... *....የቴክኒክ ኮሚቴና ፌዴሬሽኑ አሁንም ተፋጠዋል ኮሚቴው ባለ 16 ነጥብ ያዘለ ደብዳቤ...
ክለቡ ሶስት ካሳደጋቸው ወጣቶች የኃላ መስመር ተጫዋች የሆነውን ሚኪያስ ካሳሁን ከ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ተስፈ ቡድን የተገኘ ሲሆን ሁለቱ አምና የድሬ ከተማ ከ20 ዓመት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident