የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ለሁለት ቀናት በአርባምንጭ ከተማ ተካሂዶ በዛሬው ዕለት ተጠናቋል። በዕለቱ በጉባኤው የተነሱትን አጠቃላይ ሁነቶች እንደሚከተለው አቅርበናቸዋል። በትላትናው ዕለት ጅማሮዉን...
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሸሰን 13ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ሲምፖዚየም በአሁኑ ሰዓት በአርባምንጭ ኃይሌ ሪዞርት እየተካሄደ ይገኛል። መርሐ ግብሩም በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ...
ከአራት ወራት በፊት በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን እና ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ መካከል የተደረገው ስምምነት በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ፣...
'' ለዋልያዎቹ የዘጠኝ ሚሊዮን ብር ሽልማት ተዘጋጅቷል '' አቶ ኢሳያስ ጅራ የዋልያዎቹ የሽኝት ፕሮግራም ትላንት ምሽት በስካይ ላይት ሆቴል ትልልቅ የመንግስት ባለስልጣናት ፣...
° '' መንግስት ከጠየቅነዉ 51 ሚሊየን ብር 35 ሚሊየኑን ሰጥቶናል'' የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ዋና ፀሀፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን ° '' በዝግጅታችን ወቅት ሶስት...
ለ2022 የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ ከስምንት አመታት በኋላ መሳተፋቸዉን ያረጋገጡት ዋልያዎቹ ዝግጅታቸውን ከሀገር ዉጭ ለማድረግ እሁድ ወደ ካሜሩን እንደሚያቀኑ ታዉቋል !! ከዚህ ቀደም ዋልያዎቹ...
በኮስታሪካ አዘጋጆነት ለሚደረገዉ የ2022 ከ20 አመት በታች የሴቶች አለም ዋንጫ ለመሳተፍ የማጣሪያ ዉድድራቸዉን እያደረጉ የሚገኙት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአራተኛው ዙር የታንዛኒያን ብሔራዊ ቡድን...
'' እስከአሁን 11 ጨዋታዎችን አልተሸነፍንም '' '' ለኮስታሪካዉ የአለም ዋንጫ ለማለፍ ነዉ ጥረታችን '' ፍሬዉ ሀይለገብኤል የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን...
አሰልጣኝ ፍሬዉ ሀይለገብርኤል ከሳምንታት በፊት ከሜዳዉ ዉጭ የቦትስዋና ብሔራዊ ቡድንን 3ለ1 በሆነ ዉጤት በረታበት ጨዋታ የተጠቀማቸዉን ቋሚ አስራ አንድ ተጫዋቾች ዛሬም የአንድም ተጫዋች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident