By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ታድሷል ተብሎ ያልታደሰ መሳዩ አንጋፋው ስታዲየም…!
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችዕይታአዲሰ አበባ ስታዲየም

ታድሷል ተብሎ ያልታደሰ መሳዩ አንጋፋው ስታዲየም…!

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 4 months ago
Share
SHARE

ስመ ጥሩ የአዲስ አበባ ስታዲየም ዕድሳት ተደረገለት ቢባልም ከእንከኖቹ ግን መላቀቅ አልቻለም።

ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እስከ አፍሪካ ዋንጫ በሴካፋ ስር ከሚደረጉ የዋናው እና የተለያዩ የዕድሜ ዕርከን ቡድኖች በሁለቱም ፆታ ከንጉሱ ዘመነ መንግስት እስከ ቅርብ ጊዜያት ወዲህ ውድድርን በማሰናዳት ስሙን በታሪክ ማዕደር ውስጥ አስፍሯል ፣ የሀገሪቱን ትልቁን የደርቢ ጨዋታ ጨምሮ ፣ የፕሪምየር ሊጉን የዋንጫ ፍክክሮች ፣ ኢትዮጵያ በአፍሪካ እና በሴካፋ ያገኘቻቸውን ዋንጫዎች ከፍ አድርጋ ያነሳችበት ታሪካዊ ስታዲየም ነው የአዲስ አበባ ስታዲየም። 2013 ላዮ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በክለቦች መተዳደር በጀመረበት ወቅት የሊጉን የመጀመሪያ አምስት የጨዋታ ሳምንታትን ካሰናዳ በኋላ ለዕድሳት በሚል ለአራት አመታት አንድም ውድድርን ሳያስተናግድ ፆሙን የከረመው ይህ አንጋፋ ስታዲየም ተደረገለት ከተባለው ዕድሳት መልስ የዘንድሮውን የ2018 ፕሪምየር ሊግ በማስተናገድ ወደ ቀደመ ዝናው መመለስ ቢችልም ስታዲየሙ ግን ለስም ታደሰ ከሚለው ማዕረግ ውጪ አሁንም አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንዳለ ሀትሪክ ስፖርት ለመታዘብ ችላለች።

 

- ማሰታውቂያ -

 

በባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር አማካኝነት መጀመሪያ ላይ 38 ሚሊዮን ተሻሽሎ ደግሞ 110 ሚሊዮን በመጨረሻም ሦስት ፐርሰንት ቀሪ ዕድሳት አለው በሚል ወደ 150 ሚሊዮን ገንዘብ ፈጀ ተብሎ የተነገረለት ይህ አንጋፋ ስታዲየም ከሚታዩት የቪአይፒ ክፍሎች እና የመወጣቻ ሊፍቱ በቀር መቀመጫ ወንበሮቹ በድጋሚ ተሰባብረው ከጥቅም ውጪ ሲሆኑ በዘመናዊ መልኩ እየተነጠፈ ነው ሲባል የነበረለት የመጫወቻ ሳሩም ዶግ አመድ ወደ መሆን እየተለወጠ መሆኑን ታዝበናል። የኢትዮጵያ ዋንጫ ከሰሞኑ እየተደረገ በጨዋታዎች መሐል በተሰባበሩ ወንበሮች ምትክ ሌላ ሲገጠም ያስተዋልንበት ስታዲየሙ በቀጣይ ዕድሳት እንኳን ቢኖረው ምንም ኢንቨስት እንደማያደርግ የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር ዲኤታው አቶ መኪዩ መሐመድ በቅርቡ መናገራቸውን ተከትሎ አሁንም ከእንከኖች ፈቅ ያላለው ስታዲየም ዕጣ ፈንታው አሳሳቢ መሆኑ የሚቀር አይመስልም።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article በብዙ ጉዳዮች የታጀበው የአምስት ሳምንታት የሊጉ ጉዞ …!
Next Article የጦና ንቦቹ ቀጣይ አሰልጣኝ ታውቋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስፋሲል ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጨዋታ ቅድመ ዕይታ| ፋሲል ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ሚሊዮን ኃይሌ By ሚሊዮን ኃይሌ 6 years ago
“የወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ቡድኑ ጋር እንደሌሉና የት እንዳሉም እንደማያውቁ የክለቡ ስራ አስኪያጅ ገለጹ”
የጦና ንቦቹ የተከላካያቸውን ውል ለማራዘም ተስማሙ !
የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ሰበታ ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና
የ18ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?