መነሻ ገጽ ዜናዎች ፋሲል ከነማ ተከላካይ አስፈረመ
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ ተከላካይ አስፈረመ

አጋራ
አጋራ

የተጠናቀቀውን አመት በምድረገነት ሽረ ያሳለፈው አንተነህ ተስፋዬ  አፄዎቹን ተቀላቅሏል።

እግር ኳስን ከትውልድ ሀገሩ አርባምንጭ ከጀመረ በኋላ ለሲዳማ ቡና ፣ ድሬዳዋ ከተማ ፣ ሰበታ ከተማ እና የተጠናቀቀውን አመት በምድረገነት ሽረ ያሳለፈው የመሐል ተከላካዩ አንተነህ ተስፋዬ በይፋ አፄዎቹን መቀላቀል ችሏል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...