ከሲዳማ ቡና ጋር የሊጉን ዋንጫ ያነሳው ተጫዋች አፄዎቹን ተቀላቀለ።
ከሀዋሳ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ በሲዳማ ቡና ፣ አዳማ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ከተጫወተ በኋላ ወደ ቀደመ ክለቡ በመመለስ ያለፉትን ተከታታይ አመታት በሲዳማ ቡና ቆይታን ማድረግ የቻለው የተከላካይ አማካዩ ዮሴፍ ዮሐንስ ፋሲል ከነማን በሁለት አመት ውል ተቀላቅሏል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ