መነሻ ገጽ ዜናዎች የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ወደ ቀደመ ክለቡ ለመመለስ ተቃርቧል
ዜናዎችየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ወደ ቀደመ ክለቡ ለመመለስ ተቃርቧል

አጋራ
አጋራ

ፍፁም አለሙ ወደ ቀድሞው ክለቡ ለመመለስ ከጫፍ ደርሷል።

የአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስን ውል ያራዘመው ፋሲል ከነማ ዘግይቶም ቢሆንም ወደ ዝውውሩ በዛሬው ዕለት የገባ ሲሆን ናይጄሪያዊውን አጥቂ ጄሮም ፊሊፕን የመጀመሪያ ፈራሚው ካደረገ በኋላ የቀድሞው ተጫዋቹን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል።

የቀድሞው የደሴ ከተማ ፣ ባህርዳር ከተማ ፣ መቻል እና የተጠናቀቀውን አመት ደግሞ ክለቡ መቐለ ጥሩ ጊዜን ባያሳልፍም በግሉ ጥሩ አመትን ካሳለፈ ከአመታት በኋላ ወደ ቀድሞው ክለቡ ለመመለስ ከጫፍ ደርሷል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...