ነገሌ አርሲዎች አራተኛ ውል ያራዘመ ተጫዋቻቸውን አግኝተዋል።

የነባር ተጫዋቾችን ውል እያራዘመ የሚገኘው እና አዳዲሶችንም በማስፈረም ላይ የሚገኘው ነገሌ አርሲ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹን ሀቢብ ከማልን ውል አራዝሟል።
የቀድሞው የኮልፌ ፣ አርባምንጭ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ አጥቂ በክለቡ ለተጨማሪ አመት የሚቆይም ይሆናል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ