መነሻ ገጽ አትሌቲክስ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት በዶፒንግ ምርመራ በቋንቋ ችግር ለሁለት ዓመታት እገዳ ተጣለባት!
አትሌቲክስዜናዎች

ኢትዮጵያዊቷ አትሌት በዶፒንግ ምርመራ በቋንቋ ችግር ለሁለት ዓመታት እገዳ ተጣለባት!

አጋራ
አጋራ

ኢትዮጵያዊቷ የመካከለኛ ርቀት ሯጭ አትሌት ድሪቤ ዌልቴጂ የአደንዛዥ ዕፅ ምርመራ ባለማድረጓ ለሁለት ዓመታት እገዳ ተጥሎባታል። ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ድሪቤ ዌልቴጂ ባለፈው ዓመት የዶፒንግ ምርመራ ላይ ባለማክበሯ “ቸልተኛ” ተብላ ተጠርጥራለች።

ይሁኀንና CAS በቸልኝተነት ሳይሆን አትሌቷ በቋንቋ እንቅፋቶች እና በቴክኒክ ችግሮች ምክንያት የተፈጠረ መሆኑ ገልፆ እገዳውን ከአራት ዓመት ወደ ሁለት አመት ቀንሶታል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...