መነሻ ገጽ መቻል መቻል ከተጫዋቹ ጋር ሲለያይ የመስመር አጥቂው ለመለያየት ጥያቄ አቀረበ
መቻልዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቻል ከተጫዋቹ ጋር ሲለያይ የመስመር አጥቂው ለመለያየት ጥያቄ አቀረበ

አጋራ
አጋራ

የመሐል ተከላካዩ ከመቻል ጋር ተለያየ።

በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የሚመራው መቻል ከአንደኛው ዙር የሊግ ውድድር በሁለተኛው ተጠናክሮ እንደሚጠነክር የሚጠበቅ ሲሆን አሁን ባገኘሁት መረጃ ከመሐል ተከላካዩ ነስረዲን ሐይሉ ጋር መለያየቱን ያገኘሁት መረጃ አመላክቷል።

የቀድሞው የገላን ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና የመሐል ተከላካይ ያለፉትን ሦስት የውድድር ዘመን ከመቻል ጋር ቆይታ ያደረገ ሲሆን አሁን መለያየቱን አረጋግጫለሁ።

ከክለቡ ጋር በተያየዘ ከሰሞኑ ከወጣት ተጫዋቾች ጋር እንደሚለያይ የሚጠበቅ ሲሆን የቀድሞው የአዳማ እና ሀዋሳ የመስመር አጥቂ ዮሴፍ ታረቀኝ ክለቡ እንዲለቀው ጥያቄ ስለማቅረቡ መረጃዎችን አግኝቻለሁ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...