መነሻ ገጽ ዜናዎች የ5ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የ5ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

አጋራ
አጋራ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1. ይሁን እንዳሻው (አርባምንጭ ከተማ)  ቅዳሜ ጥቅምት 29 2018 ዓ.ም, ክለቡ ከ ኢትዮጵያ መድን ጋር ባደረገው የ5ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 5ዐ ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀማቸው በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

2. ክፍሎም ገ/ሂወት (ምድረ ገነት ሽረ ) ቅዳሜ ጥቅምት 29 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ሲዳማ ቡና ጋር ባደረገው የ5ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 65 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀማቸው በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

3. በፍቃዱ አለማየሁ (ኢትዮጵያ ቡና) እሁድ ጥቅምት 30 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ አዳማ ከተማ ጋር ባደረገው የ5ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 74 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀማቸው በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

4. ዳንኤል ፀሀይ (ምድረ ገነት ሽረ ) ከታች በተጠቀሱት ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ።

ግጥሚያ

  • ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ምድረ ገነት ሽረ
  • ፋሲል ከነማ ከ ምድረ ገነት ሽረ
  • ምድረ ገነት ሽረ ከ ሲዳማ ቡና

ስለሆነም የቡድን አመራሩ ለፈፀሙት ጥፋት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ደንብ የውድድር ደንብ ክፍል 1 አንቀፅ 13 ንዑስ አንቀጽ 13.3 ተቁ 16 መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገዱ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 5ዐዐዐ /አምስት ሺ/ እንዲከፍሉ የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

5. አርባምንጭ ከተማ ክለቡ ከኢትዮጵያ መድን ጋር ባደረገው የ5 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የአርባምንጭ ከተማ ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  • ይሁን እንዳሻው 2*
  • አማኑኤል ጎበና
  • ፅዮን መርዕድ
  • ፀጋዬ አበራ

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5ዐዐዐ / አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

6. ድሬደዋ ከተማ  ክለቡ ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ጋር ባደረገው የ5 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የድሬደዋ ከተማ ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  • ሬድዋን ሸረፉ
  • አቤል አሰበ
  • ኣብ ካሳዬ
  • ኣብዱሰላም ዩሱፍ
  • ያሬድ ታደሰ

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.አ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 / አምስት ሺ / እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

7. ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለቡ ከባህርዳር ከተማ ጋር ባደረገው የ5 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  • ባይ ኩዊች
  • ሀብታሙ ጉልላት
  • አሚኑ ነስሩ
  • ብሩክ ታረቀኝ
  • ተገኑ ተሾመ

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.አ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 / አምስት ሺ /እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

8. ምድረ ገነት ሽረ ክለቡ ከሲዳማ ቡና ጋር ባደረገው የ5 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የምድረ ገነት ሽረ ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  • ኣዲሱ ተስፋዬ
  • ዳንኤል ዳርጌ
  • ክፍሎም ገ/ሂወት 2*
  • ዋልታ ዓንደይ
  • ሄኖክ ተወልደ
  • ሪችሞንድ አይ
  • ተካልኝ ደጀኔ

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር አምስት ሺ /5000/እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

9. አሰልጣኝ ዳንኤል ፀሀይ (ምድረ ገነት ሽረ ዋና አሰልጣኝ ) ክለቡ በ5ኛ ሳምንት መርሀ ግብር ያልተመዘገበ የቡድን አመራር በምክር መስጫ ሰለመገኘቱ ካርድ ስለመመልከቱ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ያልተመዘገበው የቡድን አመራር ለፈጸመው ጥፋት አሰልጣኙ ከላይ በተራ ቁጥር 4 ከተላለፈባቸው ቅጣት በተጨማሪ በፕሪምየር ሊግ ደንብ ክፍል 1 አንቀፅ 13.2 ተቁ 14 መሰረት 3/ሶስት/ ጨዋታ እንዲታገዱና ብር የ1ዐዐዐዐ/ አስር ሺህ/ እንዲከፍሉ የውድድርና ስነስር ወስኗል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...