መነሻ ገጽ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ቡድን ጠቅላላ ጉባኤ አደረገ !
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ቡድን ጠቅላላ ጉባኤ አደረገ !

አጋራ
አጋራ

በጠቅላላ ጉባኤው ላይ አቶ ባህሩ ጥላሁን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን  ዋና ፀሀፊ ፣ አቶ በላይ ደጀን የአዲስ አበባ ወጣቶችን ስፖርት ዋና ሀላፊ እንዲሁም የተለያዮ በተገኙበት በኢትዮጵያ ሆቴል ተደረገ ።

በጉባኤው ላይ የአምስት ዓመት ሪፖርት  የቀረበ ሲሆን  መህበሩ የተጣራ 13 ሚሊዮን ብር ሀብት እንዳለው የገለፁ ሲሆን አያይዘውም በለፉት አራት አመታት የስፖንሰር ገቢ እያሽቆለቆለ መምጣቱን ገልፀዋል ።

በተጨማሪም ክለቡ ከ ስፖንሰር ድርጅች ያልተሰበሰበ 41 ሚሊዮን ብር መግለፅ ችሏል ።
በመጨረሻ ጉባኤው 10 የቦርድ ሀላፊዎችን መሾም የቻሉ ሲሆን አቶ አብነት ገ / መስቀል በድጋሚ መመረጥ ችሏል ።

በዚህም መሰረት 1- አቶ አብነት ገ /መስቀል
2-አቶ መሀመድ አሊ
3-አቶ ንዋይ በየነ
4-አቶ ሳምሶን አቡዲሳ
5-አቶ ሚሊዮን አለሙ
6-አቶ አበባው ዘውዴ
7-አቶ ቅባቱ ወልደሰንበት
8- አቶ ሰለሞን እሸቱ
9-አቶ ወንዱ ለገሰ
10-ፍስሀ ሞላልኝ በመሆን መመረጥ ችሎዋል  ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...