መነሻ ገጽ ዜናዎች ግርማ ዲሳሳ አንድ ጨዋታ ሲቀጣ መቻል ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሲዳማ ቡና እያንዳዳቸው አምስት ሺ ብር ተቀጥተዋል።
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ግርማ ዲሳሳ አንድ ጨዋታ ሲቀጣ መቻል ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሲዳማ ቡና እያንዳዳቸው አምስት ሺ ብር ተቀጥተዋል።

አጋራ
አጋራ
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
  1. ግርማ ዲሳሳ (ባህርዳር ከተማ):  የመታወቂያ ቁጥር አርብ ጥቅምት 14 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ አርባምንጭ ከተማ ጋር ባደረገው የ2ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 90 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀማቸው በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
  1. መቻል ክለቡ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ባደረገው የ2 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የመቻል ቡድን ተጫዋች የሆኑት
  • ብሩክ ማርቆስ 
  • በረከት ደስታ 
  • ዓለምብርሀን ይግዛው 
  • ዳዊት ማሞ 
  • መሃመድ አበራ 

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 / አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

     3. ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ክለቡ በ2ኛ ሳምንት መርሀ ግብር ቅድመ ጨዋታ ስብሰባ ላይ ስላለመገኘቱ ሪፖርት ቀርቦበታል ።

ስለሆነም ከለቡ በፈጸመው ጥፋት በፕሪሚየር ሊግ የውድድር ደንብ ክፍል 1 አንቀፅ 10 ተቁ 7 መሰረት ብር 5000/ አምስት ሺህ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
  1. ሲዳማ ቡና ክለቡ በ2ኛ ሳምንት መርሀ ግብር ቅድመ ጨዋታ ስብሰባ ላይ ስላለመገኘቱ ሪፖርት ቀርቦበታል ።
ስለሆነም ከለቡ በፈጸመው ጥፋት በፕሪሚየር ሊግ የውድድር ደንብ ክፍል 1 አንቀፅ 10 ተቂ 7 መሰረት ብር 5000/አምስት ሺህ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...