መነሻ ገጽ ዜናዎች ብሩክ እንዳለ፣ ዳንላንድ ኢብራሂም፣ ኤልያስ አህመድ እና ሐይደር ሸረፋ የጨዋታ እገዳ ሲጣልባቸው በክለቦች ኢትዮጵያ ቡና፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ሀዲያ ሆሳዕና እና ወልዋሎ የገንዘብ ቅጣት ተጥሎባቸዋል
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ብሩክ እንዳለ፣ ዳንላንድ ኢብራሂም፣ ኤልያስ አህመድ እና ሐይደር ሸረፋ የጨዋታ እገዳ ሲጣልባቸው በክለቦች ኢትዮጵያ ቡና፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ሀዲያ ሆሳዕና እና ወልዋሎ የገንዘብ ቅጣት ተጥሎባቸዋል

አጋራ
አጋራ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

  1. ብሩክ እንዳለ (ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ) ቅዳሜ ጥቅምት 8 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ሲዳማ ቡና ጋር ባደረገው የ1ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 90+2 ኛ ደቂቃ ላይ ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀማቸው በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የየውድድርና ስነስርዓት ከሚቴ ወስኗል።
  2. ኢብራሂም ዳንላንድ (ኢትዮጵያ ቡና) እሁድ ጥቅምት 9 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ባደረገው የ1ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 60 ኛ ደቂቃ ላይ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 63 በተቁ 1 (ሐ) እና በተቁ 2 መሰረት 3 ጨዋታ እንዲታገድ ና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 3000 /ሶስት ሺህ/ እንዲከፍል የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
  3. ኤልያስ አህመድ (ሀዲያ ሆሳዕና) ሰኞ ጥቅምት 10 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ባህርዳር ከተማ ጋር ባደረገው የ1ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 54 ኛ ደቂቃ ላይ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 63 በተቁ 1 (ለ) እና በተቁ 2 መሰረት 3 ጨዋታ እንዲታገድ ና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 3000 /ሶስት ሺህ/ እንዲከፍል የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
  4. ሐይደር ሸረፋ (አዳማ ከተማ) ሰኞ ጥቅምት 10 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ኢትዮጵያ መድን ጋር ባደረገው የ1ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 74 ኛ ደቂቃ ላይ ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀማቸው በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል። ስለሆነም ተጨዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

1. ኢትዮጵያ ቡና ክለቡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ባደረገው የ1 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የኢትዮጵያ ቡና ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  • አቡበከር አዳሙ
  • ኦካይ ጁል
  • ኢብራሂም ዳንላንድ
  • ራምኬል ጀምስ

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.አ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺህ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

2. ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ክለቡ ከፋሲል ከነማ ጋር ባደረገው የ1 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  • በዛብህ ካቲሴ
  • ዮናስ ለገሰ
  • መላኩ አሊያስ
  • አስጨናቂ ፀጋዬ
  • አዲስ ግደይ
  • ፓልክ ቾል

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺህ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

3. ሀዲያ ሆሳዕና ክለቡ ከባህርዳር ከተማ ጋር ባደረገው የ1 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የሀዲያ ሆሳዕና ቡድን ተጨዋች የሆኑት

  • ኢዮብ አለማየሁ
  • ኤልያስ አህመድ
  • ብሩክ በየነ
  • ሄኖክ አርፌጮ
  • ቃለአብ ውብሸት
  • ተስፋዬ ብርሀኑ

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺህ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

 

4. ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ክለቡ ከሲዳማ ቡና ጋር ባደረገው የ1 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የቡድኑ ተጫዋች የሆኑት ብሩክ እንዳለ እና ተስፋዬ ተስፋዬ

  • ብሩክ እንዳለ
  • ሰመረ ሃፍተይ
  • ብሩክ እንዳለ
  • ነፃነት ገ/መድህን
  • ኪሩቤል ወንድሙ

 

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺህ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

 
አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...