መነሻ ገጽ ሀላባ ከተማ ሀላባ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ !
ሀላባ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሀላባ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ !

አጋራ
አጋራ

በ 2017 ዓ.ም በ ከፍተኛ ሊግ አስገራሚ ቡድን በማስመልከት ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሸገር ከተማን ማሳደግ ይቻልው አሰልጣኝ  በሽር አብደላ ሀላባ ከተማን ለ አንድ ዓመት ለማስልጠን ከስምምነት ደረሰ !

አሰልጣኝ በሽር ከ ሸገር ከተማ በተጨማሪ በኔጌሌ አርሲ ለተከታታይ ሁለት ዓመት ተፎካካሪ ቡድን በመስራት ድንቅ ቡድን ማሳይት የቻለ ሲሆን ከታችኛ ሊግ በተደጋጋሚ ተጨዋቾችን ማፍራት ችሏል ።

አሰልጣኝ በሽር በኢትዮጵያ ዋንጫ ታሪክ በ ከከፍተኛ ሊግ ወደ አራት ውስጥ ሸገር ከተማን ማስገባት የቻለ ሲሆን በወላይታ ድቻ መሸነፉ አይዘነጋም !!

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...