መነሻ ገጽ ነጌሌ አርሲ ኔጌሌ አርሲ የመስመር አጥቂ ለማስፈረም ተስማማ !!
ነጌሌ አርሲአርሲ ነገሌዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኔጌሌ አርሲ የመስመር አጥቂ ለማስፈረም ተስማማ !!

አጋራ
አጋራ

በረከት ወልዴን ከሸገር ከተማ በመንጠቅ ያስፈረሙት ሰጎኖቹ ሀቢብ ከማልን ከ ድሬዳዋ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል ።

በድሬዳዋ ቤት የግማሽ ሲዝን ቆይታ የነበረው ሀቢብ የአሰልጣኝ በረከት ደስታ (ቱሉ) ምርጫ መሆን ችሏል ።

ሀቢብ በ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ፣ አርባምንጭ ከተማ እንዲሁም መድን መጫወት ችሏል

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...