መነሻ ገጽ ዜናዎች ተጨማሪ ገንዘብ የተገኘባቸው 43 ተጨዋቾች ማስረጃ እንዲያቀርቡ ታዘዙ….
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ተጨማሪ ገንዘብ የተገኘባቸው 43 ተጨዋቾች ማስረጃ እንዲያቀርቡ ታዘዙ….

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የፋይናንስ ተቆጣጣሪ ኮሚቴ ከደመወዝና ጥቅማ ጥቅም ውጪ ተጨማሪ ገንዘብ የተገኘባቸው ተጨዋቾች ማስረጃ እንዲያቀርቡ ጠየቀ።

በ2017 ዓ.ም ውል ያላቸው የቡድን አባላት የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች እንዲመረምር በተወሰነው መሰረት ከውል ስምምነታቸው (ደሞዝና ጥቅማጥቅም) ውጪ ተጨማሪ ገንዘብ የተገኘባቸው 43 ተጫዋቾች በተጠረጠሩበት ላይ ማስረጃ እንዲያቀርቡ ተቆጣጣሪ ኮሚቴው ጠይቋል።

በተጨማሪም ውል ባላቸው ቀሪ ቡድን አባላቶች ላይም ምርመራው
እየተደረገ እንደሚገኝ የፋይናንስ ተቆጣጣሪ ኮሚቴው አስታውቋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...