መነሻ ገጽ ነጌሌ አርሲ ነጌሌ አርሲ የተከላካዩን ውል ለማራዘም ተስማማ !!
ነጌሌ አርሲአርሲ ነገሌዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ነጌሌ አርሲ የተከላካዩን ውል ለማራዘም ተስማማ !!

አጋራ
አጋራ

በዘንድሮ የውድድር ዘመን በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሻምፒዮን በመሆን ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማደግ የቻሉ ነጌሌ አርሲዎች ሮቦት ሰለሎን ለማቆየት ተስማሙ

ሮቦት በወላይታ ድቻ ሀ-17 ዓመት መጫወት የቻለ ሲሆን በ ሶዶ ከተማ እንዲሁም ስልጤ ወራቤ ጅማ አባ ቡና እና ነቀምት ከተማ ተጫውቶ አሳልፋል

ሮቦት በ ነጌሌ አርሲ ቤት ለ አንድ ዓመት ለመቆየት ተስማማቷል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...