መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ ቡና ከስምንት ተጫዋቾቹ ጋር መለያየቱን አስታወቀ
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ከስምንት ተጫዋቾቹ ጋር መለያየቱን አስታወቀ

አጋራ
አጋራ

በአሰልጣኝ አብይ ካሳሁን የሚሰለጥነው ኢትዮጵያ ቡና ከተለያዩ ስምንት ተጫዋቾቹ ጋር መለያየቱን ይፋ አድርጓል።

ከቀናት በፊት ወደ ሸገር ከተማ ያመራውን አንተነህ ተፈራን ጨምሮ እያሱ ታምሩ ፣ ስንታየሁ ወለጬ ፣ ገዛኸኝ ደሳለኝ ፣ ዳዊት ባህሩ ፣ እስራኤል መስፍን ፣ ሲዳ ማታላ እና ኮንኮኒ ሀፍዝ ናቸው።

ኢትዮጵያ ቡና የቅድመ ወድድር ዘመን ዝግጀቱን በአዳማ አተማ በማካሄድ ላይ እንደሚገኝ ይጠበቃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...