መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ኮንትራትን አራዘመ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየሴቶች ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ኮንትራትን አራዘመ

አጋራ
አጋራ

” ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማሊያ ውጪ አልለብስም”
አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው

ውጤታማው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ለተጨማሪ ሁለት አመታት የሚያቆየውን ኮንትራት አራዘመ።

ባለፉት 14 አመታት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቆይታው 16 ዋንጫ ያነሳው አሰልጣኙ ባለፉት አምስት አመታት የሊጉን ዋንጫ ያሸነፈ ሲሆን አምስቴ ባለፈበት የሴካፋ ሻምፒዮና በመወዳደርም ባለ ታሪክ ነው።

አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ከፊርማው በኋላ “በምወደው ክለብ ኮንትራቴን በማራወሜ ደስተኛ ነኝ በቀጣይ አመታት ትልቅ አደራ መሸከሜን ተረድቻለሁ ንግድ ባንክን ከዚህ በላይ ከፍ ለማድረግ እጥራሁ” ሲል ተናግሯል።

አሰልጣኙ “ለክለቤ ትልቅ ፍቅር አለኝ ታማኝነቴ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነው ወደፊትም ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማሊያ ውጪ አልለብስም” ሲል አሰተያየቱን ሰጥቷል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...