መነሻ ገጽ ሀዲያ ሆሳዕና ሀዲያ ሆሳዕና ሁለት ተጨዋቾች ወደ ቡድናቸው ለመቀላቀል ተስማሙ !
ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሀዲያ ሆሳዕና ሁለት ተጨዋቾች ወደ ቡድናቸው ለመቀላቀል ተስማሙ !

አጋራ
አጋራ

ያለፈውን የውድድር ዘመን በድሬዳዋ እንዲሁም ወላይታ ድቻ በዘንድሮ የውድድር ዘመን ደግሞ በሱሁል ሽረ ማሳለፍ የቻለው ኤሊያስ አህመድ እና ሙሴ ከበላ ከአዳማ ለሀድያ ለሁለት ዓመት ለመፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።

እንዲሁም ግብ ጠባቂው ያሬድ በቀለ በነብሮቹ ስብስብ ውስጥ ለሁለት አመት የሚያቆየውን ውል አድሷል

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...