መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ ቡና ተጨማሪ ተጨዋች አስፈረመ !
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ተጨማሪ ተጨዋች አስፈረመ !

አጋራ
አጋራ

 

በ 2017 ዓ.ም በሶሎዳ አድዋ መጫወት የቻለውን በረከት ብርሃኑ መዳረሻውን ቡናማዎቹ ቤት አድርጓል  ።

በረከት በ ኢትዮጵያ ቤሔራዊ ቡድን ሀ-17 በታች እንዲሁም በ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አዲስ ከተማ መጫወት ችሏል

በረከት በአጥቂ ስፍራ የፈረመ ሶስተኛ ተጨዋች መሆን የቻለ ሲሆን በ ኢትዮጵያ ቡና ሁለት ዓመት ለመቆየት ተስማምቷል

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...