መነሻ ገጽ አርባምንጭ ከተማ አዞዎቹ የሶስት ተጨዋቾቹን ውል ለማራዘም ተስማሙ !
አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አዞዎቹ የሶስት ተጨዋቾቹን ውል ለማራዘም ተስማሙ !

አጋራ
አጋራ

አህመድ ሁሴን በ አርባምንጭ ከተማ ለመቆየት የተስማማ የመጀመሪያው ተጨዋች ሲሆን አህመድ በ አዞዎቹ ቤት ያለፉትን አራት አመታት ግልጋሎት መስጠት ችሏል ።

ሌላላኝ ውሉን ለማራዘም የተስማማው አሸናፊ ፊዳ ሲሆን አሸናፊ በተከላካይ ስፍራ ለቡድኑ ግልጋሎት እየሰጠ ይገኛል ተጨዋቹ በ 2013 ዓ.ም ከ ጋሞ ጨንጫ አርባምንጭ ከተማን መቀላቀሉ ይታወሳል።

ሶስተኛ በአዞዎቹ ቤት ለመቆየት ከስምምነት የደረሰው ብሩክ ባይሳ ነው ብሩክ በተከላካይ ስፍራ በዘንድሮ የውድድር ዓመት ጥሩ እንቅስቃሴ ማደረግ የቻለ ሲሆን በ አዞዎቹ ቤት ለመቀጠል ከስምምነት መድረስ ችሏል

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...