መነሻ ገጽ ቻን ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ተጠባቂውን ጨዋታ በቫር ዳኝነት ይመራል
ቻንኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማዜናዎች

ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ተጠባቂውን ጨዋታ በቫር ዳኝነት ይመራል

አጋራ
አጋራ

ኢትዮጵያ በመወከል በቻን ውድድር ላይ የሚገኘው ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ዛሬ ምሽት የሚደረገውን ተጠባቂ ጨዋታ ይመራል።

ጨዋታው በሴኔጋል እና ናይጄሪያ መካከል በዛንዚባር አማን ስታድየም ከምሽት 2:00 ጀምሮ የሚደረግ ነው።

ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ በጨዋታው ላይ በረዳት የቫር ዳኝነት ነው የተመደበው።

በዋና የቫር ዳኝነት ግብፃዊው መሀሙድ አሾር ተሰይሟል።

ጨዋታውን ግብፃዊው መሐመድ አህመድ ናጊ ሞሳ በዋና ዳኝነት ሲመራው የኤርትራ የጅቡቲ ዜግነት ያላቸው ረዳት ዳኞች አብረውት ጨዋታውን ይመራሉ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...