መነሻ ገጽ ዜናዎች የዓርብ ሐምሌ 25 የዝውውር ዜና
ዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

የዓርብ ሐምሌ 25 የዝውውር ዜና

አጋራ
አጋራ

የዝውውር ዜና

ቡድኑን በቀጣይ አመት ተፎካካሪ ለማድረግ በማቀድ ከፍተኛ ዝውውር በማድረግ ላይ የሚገኙት የጊዮን ንግስቶቹ የሁለት ተጨማሪ ተጨዋቾች ውል አጠናቀዋል ። በዛሬ እለት ፍርማቸው ከሳረፉት መሀከል ከልደታ ክ/ከተማ አሪፍ ጊዜ ያሳለፈችው ትግስት ሀይሌ በአንድ ዓመት ውል መቀላቀል ችላለች በተጨማሪም ቤቴልሄም ከፍያለው መዳረሻዋን ባህርዳር ከተማ አድርጋለች ።

በሌላ የዝውውር ዜና ሸገር ከተማ ሁለት ተጨዋቾች ማስፈረም ችሏል በ አሰልጣኝ ደሪባ የሚመራው የከፍተኛ ሊግ አሸናፊዎቹ ሶፋኒት ተፈራ እና ቤቴሌም ታምሩ በአንድ ዓመት ውል ማስፈረም ችለዋል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...