መነሻ ገጽ ባህርዳር ከተማ የጊዮን ንግስቶቹ ተጨማሪ ሶስት ተጨዋቾች ሲያስፈርሙ የሁለት ተጨዋች ወል አድሰዋል።
ባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የጊዮን ንግስቶቹ ተጨማሪ ሶስት ተጨዋቾች ሲያስፈርሙ የሁለት ተጨዋች ወል አድሰዋል።

አጋራ
አጋራ

በዘንድሮ ማራኪ እንቅስቃሴ በሚያስመለክተው በአሰልጣኝ ኤርሚያስ ቡድን ልደታ ክ/ከተማ ጥሩ እንቅስቃሴ ማድረግ የቻለችው ገነት ኤርሚያስ ሁለተኛ ፈራሚ ግብ ጠባቂ በመሆን ባህርዳር ደርሳለች ገነት ሀ-20 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨምሮ ሀዋሳ ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አርባምንጭ ከተማ መጫወት ችላለች

በንግስቶቹ ቤት ለመጫወት ፈርማዋን ያኖረችው ሌላኛው ተጨዋች ሳራ ኪዶ ስትሆን ሳራ በሀዋሳ ከተማ እና መቻል በአማካይነት መጫወት ችላለች

ደመቀች ዳልጋ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በድሬዳዋ ከተማ ቆይታዋን ያደረገች ሲሆን የተከላካይ ቦታ ችግራቸውን ለመቅረፍ የግዮን ንግስቶቹን ተቀላቅለች።

በድሬዳዋ ከተማ በአማካይ ቦታ ግልጋሎት ስትሰጥ የነበረችው ማንአየሽ ተስፋዬ መዳረሻውን የጊዮን ንግስቶቹ ጋር አድርጋለች ።

ወደ ዝውውሩ ጠልቆ በመግባት ከፍተኛ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው ቡድኑ የቅድስት ገነነ እና የወርቅነሽ መሠለን ውል ለቀጣይ ዓመት ማራዘም ችሏል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...