መነሻ ገጽ ኢትዮጵያን በውጪ አዲስ ወርቁ የአዛም ምክትል አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል
ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አዲስ ወርቁ የአዛም ምክትል አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል

አጋራ
አጋራ

ከሱዳኑ አል ሒላል ጋር በቅርቡ የተለያየው አዲስ ወርቁ የታንዛኒያው አዛም ክለብ ምክትል አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል።

ክለቡ ይፋ ባደረገው የአዲስ ወርቁ ሹመት መሰረት ለአንድ አመት ያህል የክለቡ ምክትል አሰልጣኝ ለመሆን ፊርማውን አኑራል።

አዲስ ወርቁ በአል ሒላል አብሮት ከሰራው ዋና አሰልጣኙ ፍሎረንት ኢቤንጌ ጋር ዳግም በታንዛኒያው ክለብ አብሮ የሚሰራ ይሆናል።

አዛም በ2025/26 የውድድር ዘመን በአፍሪካ የኮንፌዴሬሽኑ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ ነው።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...