መነሻ ገጽ ዜናዎች የኢትዮጵያ ስፖርት እና ባህል ፌዴሬሽን ከ ሀምሌ 22-26  ሀያ ዓመቱን በማስመልከት  ያከብራል
ዜናዎችየኢትዮጵያ ስፖርት እና ባህል ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ ስፖርት እና ባህል ፌዴሬሽን ከ ሀምሌ 22-26  ሀያ ዓመቱን በማስመልከት  ያከብራል

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ ስፖርት እና ባህል ፌዴሬሽን ከ ሀምሌ 22-26  ሀያ ዓመቱን በማስመልከት  ያከብራል

ፌዴሬሽኑ በዛሬው እለት በሀርመኒ ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ሰቷል።

ፌስቲቫሉ በ ጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ የሚደረግ ሲሆን በ ሀገራችኝ አራት ቡድኖች ወደ ስፍራው የሚያቀኑ ይሆናል ። ቡድኖቹ 1. ኢትዮ አፍሪካ 2.ኢትዮ አዲስ 3.ኳስ ሜዳ 4. ድሬዳዋ ስፖርት ጤና ማህበር እንደሆኑ በመግለጫው ተገልጿል ።

በ ፌስቲቫሉ ከሰላሳ ያላነሱ ክለቦች እንደሚሳተፉ የተገለፀ ሲሆን ፌዴሬሽኑ በ ሀያ አመት ጉዞ በ 22 የአውሮፓ ከተሞች የተወጣጡ 40 የእግር ኳስ ቡድኖች ማፍራት ችሏል ።

▻ የስፖርት እና ባህል ፌዴሬሽን 2025 ፍራንክፈርት ለሚካሄደው ፌስቲቫል ከ ኪንግሶሎ ፕሮሞሽን ጋር ለመስራት ከስምምነት ደርሷል ።
ፌስቲቫሉ የ ከ ሀምሌ 22-26 በ ጀርመን  የሚደረግ ይሆናል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...