መነሻ ገጽ አርሲ ነገሌ የከፍተኛ ሊግ አሸናፊዎቹ የአሰልጣኛቸውን ውል ለማራዘም ተስማሙ
አርሲ ነገሌዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የከፍተኛ ሊግ አሸናፊዎቹ የአሰልጣኛቸውን ውል ለማራዘም ተስማሙ

አጋራ
አጋራ

ኔጌሌ አርሲ አሰልጣኙን ለቀጣይ አንድ ዓመት ለማስቀጠል ተስማማ ።

የቀድሞ የ ባቱ ከተማ አሰልጣኝ እንዲሁም በዘንድሮ ዓመት ኔጌሌ አርሲ በመያዝ የ ከፍተኛ ሊግ አሸናፊ መሆን የቻለው አሰልጣኝ ቱሉ ደስታ ለቀጣይ አንድ ዓመት ከ ቡድኑ ጋር ለመቀጠል ተስማማ ።

ኔጌሌ አርሲ በፕሪሚየር ሊግ ጥሩ እንቅሰቃሴ ለማድረግ ቡድኑ በቴሌቶን እና ከ ሀገር ውጭ ባሉ የከተማው ተወላጆች ድጋፍ ለማድረግ እንቅስቃሴ የተጀመረ ሲሆን ከ አሰልጣኙ ጋር መስማማት የቻሉ ሲሆን በቀጣይ ዝውውር መስኮቱ ሲከፈት ወደ ዝውውሩ እንደሚገቡ ይጠበቃል ።

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከዘንድሮ የውዝግብ ዓመት ፍፃሜ በዋላ በቀጣይ ዓመት በ 20 ቡድኖች እንደሚደረግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታውቋል

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...