መነሻ ገጽ ሰበር ዜና የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ቡድን ቅሬታ አስገባ !
ሰበር ዜናሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ቡድን ቅሬታ አስገባ !

አጋራ
አጋራ

ከትላንት በስቲያ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በወሰነው ውሳኔ ላይ ቡድኑ ውሳኔውን እንዲያጤን አሳስቧል ።

ሰኔ 1 በኢትዮጵያ ዋንጫ ሲዳማ ቡና ከ ወላይታ ድቻ ያደረጉት ጨዋታ ጨዋታውን በእኛ አሸናፊነት ማለትም (በሲዳማ ቡና ) አሸናፊነት ያጠናቀቅን ሲሆን የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ያለ አግባብ ለወላይታ ድቻ ይሰጥ በማለት የወሰኑት ውሳኔ እንደሚቃወሙ በደብዳቤ ገልፀዋል ።

ቡድኑ ቅሬታ ወይም ይግባኝ ለማስገባት በተቀመጠው የቀን ገደብ መሰረት በዛሬው እለት የቅሬታ ደብዳቤውን ማስገባቱን የገለፀ ሲሆን ሀገራችን የ FIFA የእግር ኳስ መተዳደሪያ ደንቦች በመጥቀስ  በውሳኔው ላይ ቅሬታቸውን የገለፁ ሲሆን የእርምት እርምጃ እንዲወስድ አሳስበዋል ።

ሲዳማ ቡና የመጀመሪያ ምዕራፍ ህጋዊ ሂደቱን በተከተለ መልኩ ለፌዴሬሽኑ ቅሬታ ደብዳቤ ማስገባቱን የገለፀ ሲሆን በቀጣይ ምላሽ የማያገኝ ከሆነ ህጋዊ ሂደቶችን እየተከተለ ወደ ተለያዮ ምዕራፎች እንደሚያመራ በደብዳቤው ገልፆል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...