መነሻ ገጽ ዜናዎች ሰባት ተጫዋቾች የአንድ ጨዋታ እገዳ ሲጣልባቸው ከክለብ ደሞ ሀዋሳ ከተማ የአምስት ሺ ብር ቅጣት እንዲከፍል ተወስኗል።
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ሰባት ተጫዋቾች የአንድ ጨዋታ እገዳ ሲጣልባቸው ከክለብ ደሞ ሀዋሳ ከተማ የአምስት ሺ ብር ቅጣት እንዲከፍል ተወስኗል።

አጋራ
አጋራ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1. በፍቃዱ አለማየሁ(ኢትዮጵያ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  1. ኢትዮጵያ ቡና – ኢትዮ ኤሌትሪክ
  2. ቅዱስ ጊዮርጊስ – ኢትዮጵያ ቡና
  3. ስሁል ሽረ – ኢትዮጵያ ቡና
  4. መቐለ 70 እንደርታ-ኢትዮጵያ ቡና
  5. ኢትዮጵያ ቡና – ቅዱስ ጊዮርጊስ

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ፡፡

2. በረከት ካሌብ (ኢትዮጵያ መድን ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  1. ሀዲያ ሆሳዕና – ኢትዮጵያ መድን
  2. ኢትዮጵያ መድን – ድሬደዋ ከተማ
  3. ሃዋሳ ከተማ – ኢትዮጵያ መድን
  4. ኢትዮጵያ ቡና – ኢትዮጵያ መድን
  5. ኢትዮጵያ መድን – ሀዲያ ሆሳዕና

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት I ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

3. አሊ ሱሌማን (ሃዋሳ ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  1. ወላይታ ድቻ – ሃዋሳ ከተማ
  2. ፋሲል ከነማ – ሃዋሳ ከተማ
  3. መቐለ 70 እንደርታ-ሃዋሳ ከተማ
  4. ሃዋሳ ከተማ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
  5. ባህርዳር ከተማ- ሃዋሳ ከተማ

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

4. ቸርነት ጉግሳ (ባህርዳር ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  1. ወልዋሎ አዲግራት – ባህርዳር ከተማ
  2. ባህርዳር ከተማ – አዳማ ከተማ
  3. ኢትዮ ኤሌትሪክ-ባህርዳር ከተማ
  4. ባህርዳር ከተማ – ፋሲል ከነማ
  5. ባህርዳር ከተማ – ሐዋሳ ከተማ

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

5. ደስታ ደሙ (ሲዳማ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  1. ሲዳማ ቡና – ሃዋሳ ከተማ
  2. ሲዳማ ቡና – ቅዱስ ጊዮርጊስ
  3. ሲዳማ ቡና -ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
  4. ሲዳማ ቡና – ወላይታ ድቻ
  5. ሲዳማ ቡና- አርባምንጭ ከተማ

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

6. ሰለሞን ወዴሳ (ሃዋሳ ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  1. ፋሲል ከነማ – ሃዋሳ ከተማ
  2. ሃዋሳ ከተማ – ወላይታ ድቻ
  3. ሃዋሳ ከተማ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
  4. ሃዋሳ ከተማ – ፋሲል ከነማ
  5. ባህርዳር ከተማ – ሐዋሳ ከተማ

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

7. ተስፋዬ መላኩ (ወላይታ ድቻ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  1. መቻል – ወላይታ ድቻ
  2. ወላይታ ድቻ – ፋሲል ከነማ
  3. አዳማ ከተማ – ወላይታ ድቻ
  4. ወላይታ ድቻ – መቻል
  5. ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ – ወላይታ ድቻ

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

8. ሃዋሳ ከተማ ክለቡ ከባህርዳር ከተማ ጋር ባደረገው የ35 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የሃዋሳ ከተማ ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  1. ፈቃደስላሴ ደሳለኝ
  2. አሊ ሱሌማን
  3. ብሩክ ታደለ
  4. ሰለሞን ወዴሳ
  5. ምንተስኖት እንድሪያስ

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000/አምስት ሺ/እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...